#America
ትራምፕ ከነገ (ቅዳሜ) ጀምሮ ከሜክሲኮና ካናዳ በሚገቡ ምርቶች የ25 በመቶ ቀረጥ እንደሚጥሉ ተነግሯል።
ከቻይና በሚገቡ ምርቶች ደግሞ 10 በመቶ ቀረጥ ከነገ ጀምሮ መጣላቸውን "ዋይት ሐውስ" ገልጿል።
@ThiqahEth