"ካናዳ አሜሪካ ንግድ ላይ ለወሰደችው እርምጃ 155 ቢሊየን ዶላር በሚያወጡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ የ25% ቀረጥ መጀመሯን አሳውቃለሁ" - ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ
ካናዳ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ውሳኔ ላይ የአፀፋ እርምጃ ወስዳለች።
ወደ አሜሪካ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ25% ቀረጥ የተጣለባት ካናዳ፣ በአሜሪካ ምርቶች ላይም ተመሳሳይ ታሪፍ ጥላለች።
የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ፣ "ዛሬ ካናዳ አሜሪካ ንግድ ላይ ለወሰደችው እርምጃ 155 ቢሊየን ዶላር በሚያወጡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ የ25% ቀረጥ መጀመሯን አሳውቃለሁ" ብለዋል።
ከአሜሪካ በሚገቡ የቢራ እና የወይን ምርቶች ላይ ቀረጥ መጣላቸውን አስታውቀዋል።
የነጩ ቤተ መንግሥት እርምጃ እንዳሳዘናቸው ገልጸው፣ ውሳኔው የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች እንደሚጎዳ ግልጽ ነው ብለዋል። #bbc #shine
@ThiqahEth