ካርቱም ውስጥ ገበያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት 56 ሰዎች ሲገደሉ፣ ከ150 በላይ ቆሰሉ።
በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በሚገኘው አትክልት ገበያ ላይ በተፈጸመ የአየር ላይ ጥቃት 158 ሰዎች ቆስለዋል፡፡
ጥቃቱ የተፈጸመው ከሱዳን ጦር ጋር እየተፋለመ በሚገኘው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ አማካኝነት መሆኑን የሱዳን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ "ጥቃቱን አልፈጸምኩም" ሲል አስተባብሏል፡፡
በሁለቱ ኃይሎች ግጭት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ሲሞቱ፤ ከ12 ሚሊዮን የሚልቁት ደግሞ ለሀገር ውስጥ እና ለሀገር ውጭ ስደት ተዳርገዋል፡፡ #dailypost
@ThiqahEth