''ፑቲን የሰዎች ሞት ሲያበቃ ማየት ይፈልጋል'' - ትራምፕ
ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከተመለሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር የስልክ ውይይት አደውርገዋል፡፡
ሁለቱ መሪዎች የዩክሬንን ጦርነት ለማቆም በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል ተብሏል፡፡
ፑቲን፣ "የሰዎች ሞት ሲያበቃ ማየት ይፈለጋል" ብለዋል።
ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የሁለቱን ሀገራት ጦርነት ስልጣን በያዝኩ ማግስት አስቆመዋለሁ ቢሉም ጦርነቱ እስካሁን ድረስ እንደቀጠለ ነው፡፡ #thekoreatimes #thenewyorkpost
@thiqahEth