ቱኒዚያ ከአይ.ኤም.ኤፍ ያላትን ግንኙነት አቋረጠች።
ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ቲኒዚያ ''በኢኮኖሚ ጉዳዬ ላይ ጣልቃ እየገባ ነው'' ካለችው ከአለማቀፉ የገንዘብ ተቋ አይ ኤም ኤፍ ጋር ያለትን ግንኙነት አቋርጣለች፡፡
የቱኒዚያ ፋይናንስ ሚንስትር "አይ. ኤም. ኤፍ የቱኒዚያን ትክክለኛ ፍላጎትና ተግዳሮቶች የተረዳ አይመስለኝም'' ብሏል።
ፋይናንስ ሚንስቴሩ፣ በጉዳዩ ላይ ባወጠው መግለጫ አይ. ኤም. ኤፍ መንግስት ድጎማን እንዲያቋረጥ፣ ግብር እንድጨምርና የመንግስት ሰራተኛ ደመወዝን እንዲቀንስ ጠይቋል ብሏል፡፡
ይሁን እንጂ ተቋሙ ያቀረባቸው እርምጃዎች ሀሳቦች ከፍተኛ የኑሮ ውድነት የነገሰባትና የስራ አጥ ቁጥር በጨመረባት ቱኒዚያ ድህንት እንዲስፋፋና ማህበራዊ አለመረጋጋት እንዲፈጠር ያደርጋል ብለዋል፡፡
የካዒስ ሰይድ መንግስት ከተቋሙ የሚያገኘውን ብድር በሌላ ለመተካት አማራጮችን እየፈለገ እንደሚገኝ ሚንስቴሩ አመላክቷል፡፡ #africaintelligence #northafricapost
@ThiqahEth