የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገቡ።
በዚህም ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
አቶ አወል ዛሬ በጅግጅጋ የሶማሌና አፋር ወንድም ህዝብ በጋራ የሚያፈጥሩበት ኢፍጣር ለአብሮነትና ለሰላም መርሐ ግብር ላይ ይታደማሉ፡፡
በመርሐ ግብሩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎችና የፌደራል መንግስት ተቋማት ኃላፊዎች እንደሚገኙም የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
@ThiqahEth