"ከ150 የሚበልጡ የቻይና ዜጎች በጦርነቱ ተሳትፈዋል" - ዘለንስኪ
የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ቻይናውያን ከሩሲያ በኩል ተሰልፈው መገኘታቸው ቤጂንግ በዚህ ጦርነት ተሳታፊ መሆኗን ያሳያል ብለዋል።
ዘለንስኪ ሩሲያ የውጭ ተዋጊዎችን በመመልመል ጦርነቱን ለማራዘም ያላትን ፍላጎት ያመላከተ መሆኑንም ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ መጠየቁን አብራርተዋል። #hindustantimes
@ThiqahEth