የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍ ምዘና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተስፋአገኘሁ ለገሰ ቀደም ሲል ከከተማ እስከታች በተደረገ ክትትልና ድጋፍ ግብረ መልስ መሰረት ፍረጃ የተደረገ መሆኑን አብራርተው በፍረጃው መሰረት ዝቅተኛና መካከለኛ ውጤት ያስመዘገቡ ዳይሬክቶሬቶች ወደከፍተኛ ለማምጣት የውስጥ ልምድ ልውውጥ ማድረግ እንዳስፈለገ ተናግረዋል፡፡ በቀጣይም በክፍለከተሞች በመገኘት ልምድ ልውውጥ ለማካሄድ እቅድ መያዙን ተናግረዋል፡፡
በልምድ ልውውጡ ላይ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ወ/ሮ በላይነሽ የሻው እና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አበበ ቸርነት የእቅድና ሪፖርት አዘገጃጀት ፤ የሰነዶችን የመሰነድ ዘዴዎችና ሌሎች የአሰራር ሂደቶችን የያዙ ሰነዶች ፣ ቲም ስፕሪት ፈጥሮ ከመስራት አካያ ፣ የተናበበ ሰራና ሲስትም ፈጥሮ ከመስራት አኳያ የተከናወኑ ተግባራትና በተከናወኑ ስራዎች የተገኙ ውጤቶችን በማቅረብ ልምዳቸውን ሌሎች የቢሮው ዳይሬክቶሬቶች ያካፈሉ ሲሆን ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በሁለቱም ዳይሬክቶሬቶችም በመገኘት የሰነዶችን አደረጃጀት ምልከታም ተካሄዳል፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
Website: - aaceb.gov.et
Email;- aacaebc@gmail.com