🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ]


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
@AbuHafsaYimam

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




🔵አል አማና onelin የገበያ ማእከል dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስልኮች አሉን ይዘዙን

ማንኛውም ሀገር እንልካለን።

ለማዘዝ👇👇👇
@Hulemtewhid99

ቻናላችን👇👇👇
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua




«አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ!

አዲስ መኪና ገዛህ? አትናገር !

ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት!

ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል!

ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ!

ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ!

አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው!

👆 -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን።

ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው። ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ።

🔺አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል።

•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/alruqyehsheriyeh
https://t.me/alruqyehsheriyeh


📱ሚዲያ ከተጠቀምን አይቀር ዛሬ ምርጥ ስጦታ ልስጣቹህ!? የእኛ ድምቀቶች እስኪ እንቀላቀላቸዉ ። እንጠቀማለን እነሱንም አላህ ደረጃቸውን ከፍ ያድርገው ፅናትን ይለግሳቸዉ ይለግሰን አሚን ያረብ!


ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ብን አደም
t.me/SheikhMuhammedZainAdam

ሸይኽ አወል አቡ ዐማር ከሚሴ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

ሸይኽ አብዱሶመድ ከላላ
t.me/kelelaqiratcenter

ኡስታዝ ሳዳት ከማል
t.me/SadatKemalAbuMeryem

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMunewor

ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጣን
t.me/ibnusultan38

ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል_አሩሲይ
t.me/AbumuslimAlarsi

ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከሚሴ
t.me/UstazKedirAhmed

ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
t.me/Muhammedsirage

ኡስታዝ ዐብዱ'ሶመድ ሙ/ኑር
t.me/AbdusomedMuhammedNur

ኡስታዝ አብዱል_ጀባር ሙ/ኑር
t.me/AbdulJebarMNur

ኡስታዝ አንዋር ሙ/ኑር
t.me/AnwarMNur

ኡስታዝ ሑሰይን ዐልይ
t.me/husseinali210

ኡስታዝ አቡ ሒዛም አብዱረህማን
t.me/durusuabihizam

ኡስታዝ ፉአድ ሙሐመድ
t.me/fuadorodurus

ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ አቡል ቡኻሪ
t.me/AbulBukhariSeid

ኡስታዝ አቡ ፈዉዛን አብዱ'ሽኩር
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

ኡስታዝ አቡ ሙዐዝ ሐሰን
t.me/abumuazhusenedris

ኡስታዝ አህመድ ኑር
t.me/abuhureyrahmedresa

ኡስታዝ አቡ ረይስ
t.me/abu_reyyis_arreyyis

ኡስታዝ አብዱሰላም
t.me/durusuabdiselam

ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ
t.me/fewaidabdurazaq

ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ
t.me/abutoiba

ኡስታዝ በህረዲን ከማል
t.me/UstazBehredinKemal

ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman

ኡስታዝ አቡል_ዐባስ ናስር
t.me/Abulabas

ኡስታዝ ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
t.me/Muhammedbatii

ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን
t.me/ibrahim_furii

ኡስታዝ ዐብዱል_ዐዚዝ
t.me/mumeti_a

ወንድም ሙሐመድ አልጃዊ
t.me/MOhamedAljawi

ወንድም አልዋን አቡ ዑበይዳ
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN

ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰዒድ
t.me/tubaliligurebae

ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሀመድ አልይ
t.me/tewhidfirst29

ወንድም ፉአድ ነብዋ ዩቱብ
t.me/NABAWITUBE

ወንድም አቡ ኑህ ኢብኑ ፈድሉ
t.me/Darutewhide

ወንድም ኑረዲን አል አረቢ
t.me/nuredinal_arebi

ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

ወንድም ሙርሰል ሰዒድ
t.me/murselseid

ወንድም አቡ ማሒር አል_አስሪይ
t.me/ibnuidris_teppi

ወንድም አቡ ሀፍሷ ይማም
t.me/AbuHafsaYimam

ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ ከሚሴ
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

ወንድም አቡ ሱፍያን ሑሰይን
t.me/AbuSufiyan_Albenan

ወንድም አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ወንድም ዐብዱረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman

ወንድም አቡ አነስ ጦሃ ጀማል
t.me/Abuanus

ወንድም አቡ ሱለይማን
t.me/Abu_suleyman_dera

ወንድም አቡ ዐብዱረሒም
t.me/abuabdirehim

ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰላሁዲን
t.me/selahudin_Islamic_knowlages

ወንድም አቡ አይመን
t.me/tgewid

ወንድም አቡል_ዐባስ
t.me/Abulabashsen

ወንድም አቡ ዒምራን
t.me/Abu_lmran_Alaseriy

ወንድም አቡ ዐቲካህ
t.me/ikhlastube2

ወንድም አቡ ዐኢሻ አወል ካሳዉ
t.me/Abuebrahim22322

ወንድም አንሷር ሙሐመድ
t.me/sunnahlight8800

ወንድም አቡ ረስላን ከላላ
t.me/AbuReslanAsselefy

ኮፒ የተደረገ
العلماء هم كواكب الأرض،

ዑለማኦች የምድር ኮከቦች ናቸው።


ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:-
በህይወት ያሉ ለሙታኖች ከሚሰሩት ስራ ትልቁ ነጉር ዱዓ ነው።”

(ምንጭ :-ኑሩን አለ ደርብ)

@AbuHafsaYimam


س/ هل يجوز للزوج المعدد أن يُسكن زوجاته في مسكن واحد؟

🔗 رابط الفتوى
https://t.me/fatawa_solaimane/4449


~አንዳንዱማ ጭራሽ  አጥፍቶም፣ ሰድቦም አስቀይሞም  ይቅርታ መጠየቅ  ይፈልጋል። ይህ የክፋት ጥግ ነው። ጥፋትን አለማመን ሌላ ጥፋት ነው።
      ~»@AbuHafsaYimam


- منير رحمه الله


Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር) dan repost
ገደብ በሌለው መልኩ ዓሊሞችን ስለ ማክበር ደጋግመው ይፅፋሉ፣ ይናገራሉ። ሶሐባ የሚሳደቡ፣ በአስማእ ወሲፋት ላይ ግልፅ ኩፍ - ር ያንፀባረቁ አካላት ሲነቀፉ ይቃወማሉ።
እነዚሁ አካላት የሱና ዓሊሞችን "ዑለማኡ ሱልጧ"፣ "የንጉሳን አሽከሮች"፣ "የቤተ መንግሥት ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች" እያሉ ይሳደባሉ።

ከዚህ ምን እንረዳለን? ስለ ዑለማእ ክብር የሚደሰኩሩት አላማቸው ለዲን ተቆርቁረው ሳይሆን ከቡድናቸው የቢድዐ ቁንጮዎች ለመከላከል ነው። የቡድናቸው ሰዎች ከሆኑ ሶሐባ ቢሳደቡም፣ ለሺርክ ቢሟገቱም፣ ቢድዐ ቢያተራምሱም፣ ኩ- ፍር ላይ ቢወድቁም፣ ከመጥፎ መሪዎች ጋር ቢቀራረቡም የሚነካቸው የለም። የሱና ዑለማኦችን ግን ባልተናገሩት በሌሉበት ይወነጅሏቸዋል። ከዚያም ይህንን ቡድንተኛ አካሄዳቸውን በኢስላም ሽፋን ያቀርቡታል። ንቃ! እስከመቼ ኢስላምን ሸቀጥ ባደረጉ የዲን ነጋዴዎች ትሸወዳለህ?
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


እንኳንም በሰላም ተፈታህ


ቅድሚያ ለተውሂድ በሰለፎች ግንዛቤ dan repost
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...?

በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

اللهم لك الحمد

ولله الحمد والمنة


رضَا النّاس غَاية لَا تُدرَكُ ..
~ሰዎችን ለማስደሰት አትልፋ!

• ሰዎች ዘንድ ለመወደድ ስትለፋ ጌታህ ዘንድ እንዳትጠላ ተጠንቀቅ።

•ለምትወዳቸው ሰወች ክብር ስታበዛ የጌታህን ክብር እንዳትነካ ተጠንቀቅ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan


✏️ መልካም ዜና

ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

☑ የሲሕር     
☑ የቡዳ
☑ የጅን
☑ የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሜ አካባቢ ገባ ብሎ።

#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0


የሴት ልጅ መማር ጥቅሙ የጎላ ነው። ሴት ስትማር ፣ስትቀራ እራሷን፣እናት ስትሆን ልጆቿን፣ባሏን፣ጎረቢቶቿን፣ጓደኞቿን ታስተምራለች።ታቀራለች። ቤት ይስተካከላል።ልጆች ይስተካከላሉ። ቤት ሲሰምር የኢልም፣የዲን ቤት ሲሆን ማህበረሰብ ይስተካከላል።

=@AbuHafsaYimam


🆕 አዲስ ሙሀደራ 🟢✅

ርዕስ 😉ሰላት💎

➡️ኑረዲን አል አረቢ

✅🎁
t.me/nuredinal_arebi
🔗🔡🔡🔡
t.me/tdarna_islam


ፈዋኢድ dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

أكرمونا بنشر إذاعة الشيخ ابن عثيمين رحمه الله في قنواتكم ومجموعاتكم؛ هي إذاعة تبث على مدار ٢٤ ساعة ولكم الأجر

https://t.me/B_othaimen1


ዛሬ ላይ. መተማም እጅግ ገባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም። አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነትን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
@AbuHafsaYimam


አንዳንዴ የአመካከር ስህተትም ጥፋትን ያመጣል። መምከር መመካከር ጥሩ ነው። አመካከርህ ከራራ ከሆነ ግን መከራ ነው። ስትመክር ለዘብ፣አዘን፣ብለህ ተናንሰህ ሲሆን. ውጤት ይታሰባል። አንዳንዱ ሲመክር አማረኛው ክርድድ ያለ ፣የሻከራ፣ የሚጎረብጥ ፣ የሚሟጨር አይነት ንግግር የሚናገር አለ። ሀቢቢ መምከርህ ማክረር እንዳይሆን ተጠንቀቅ። ምከር ግን በአደብና በአደብ።
@AbuHafsaYimam

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.