'https://t.me/addlist/3_WR4dujCcgyNWI0' rel='nofollow'>ኢስላም
የሙስሊሞች ምንጭ መፍለቂያ፣
የድሃ የክብር መተዳደሪያ፣
የሁሉም ፍጥረት መከባበሪያ፣
ይህ ነው ሁሌዬ የኢስላም ሙያ።
ለፍጥረታት የማይጨክነው፣
ሰላም ወዳድ ሰላም ያለው፣
አስቀያሚን ተግባር ተቀዋሚው፣
ይህ ነው የኡስላም ወጉ ፋናው።
ጠብ ጭቅጭቅ በፍፁም የማይሻ፣
ሰላምን መርጦ ሰላም የሚሻ፣
የችግር የስብራት የውልምታ መታሻ፣
ይህ ነው የኢስላም መፍነሽነሻ።
ከጭራ ስንጣቂ አበጥሮ አንጠርጥሮ፣
አላህ የሰጠን ኢስላምን መርጦ፣
ይሄኮ ነው የሀይማኖት ሁሉ ምሰሶ።
ሀይማኖት አለን ባዪችን
የሚጥላቸው ደምስሶ።
ኢስላም ኢስላም ዛሬም ነገ፣
በቁረኣን የወረደ
በሀዲስ የፀደቀ፣
በሙስሊም የደመቀ፣
በአላህ የረቀቀ፣
በሙሀመድ የተነገረ፣
አሱሃባን የቀመረ፣
ማነው? ቢባል ኢስላም ነዋ፣
ይሄው አፍተሞልቶ ይነገራ።
ማን አለ እንደ ኢስላም የተዋበ፣
በሸሪኡ የነጠረ፣
በተከታዩ ያሸበረቀ፣
ኢስላም ነዋ የታወቀ።
ሼር ያድርጉት
ሌሎች
ለማግኘት ከፈለጉ
ቴሌግራም ላይ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
የሙስሊሞች ምንጭ መፍለቂያ፣
የድሃ የክብር መተዳደሪያ፣
የሁሉም ፍጥረት መከባበሪያ፣
ይህ ነው ሁሌዬ የኢስላም ሙያ።
ለፍጥረታት የማይጨክነው፣
ሰላም ወዳድ ሰላም ያለው፣
አስቀያሚን ተግባር ተቀዋሚው፣
ይህ ነው የኡስላም ወጉ ፋናው።
ጠብ ጭቅጭቅ በፍፁም የማይሻ፣
ሰላምን መርጦ ሰላም የሚሻ፣
የችግር የስብራት የውልምታ መታሻ፣
ይህ ነው የኢስላም መፍነሽነሻ።
ከጭራ ስንጣቂ አበጥሮ አንጠርጥሮ፣
አላህ የሰጠን ኢስላምን መርጦ፣
ይሄኮ ነው የሀይማኖት ሁሉ ምሰሶ።
ሀይማኖት አለን ባዪችን
የሚጥላቸው ደምስሶ።
ኢስላም ኢስላም ዛሬም ነገ፣
በቁረኣን የወረደ
በሀዲስ የፀደቀ፣
በሙስሊም የደመቀ፣
በአላህ የረቀቀ፣
በሙሀመድ የተነገረ፣
አሱሃባን የቀመረ፣
ማነው? ቢባል ኢስላም ነዋ፣
ይሄው አፍተሞልቶ ይነገራ።
ማን አለ እንደ ኢስላም የተዋበ፣
በሸሪኡ የነጠረ፣
በተከታዩ ያሸበረቀ፣
ኢስላም ነዋ የታወቀ።
ሼር ያድርጉት
ሌሎች
ለማግኘት ከፈለጉ
ቴሌግራም ላይ
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel