🔥 🕙 የነገው ሳምንታዊ ሙሃደራችን በተለመደው ሠኣትና በመስጅደል አቅሷ ( ሪል ስቴት ) ይሆናል !!
⭐️ 👉 ወንድሞቼ ሆይ :- ሁሌም ቢሆን ከሱቃችንም ከሠርጋችንም ከሁሉም ዱንያዊ ጥቅሞቻችን ዳዕዋችንን እንመርጣለን !!
🔖 💎 ዳዕዋችን የደማችንም የስጋችንም የገንዘባችንም የነፍሳችንም ድምር ውጤት ነው !!
👌👉 ዳዕዋችን ከሁሉም በላይ እኛ ዘንድ ተወዳጁ ንብረታችን ነው :: ይህንን ታሳቢ በማድረግ አንድም ወንድም ለዱንያዊ ጥቅም ብሎ ዳዕዋ ትቶ ወደ ሌላ ቦታ ይሄዳል ብለን አናስብም !!
መቅረትም ሆነ ማርፈድ ባህሪያችንም አይደለም !!
ሁሌም የሠለፍዮች ዳዕዋ እንደ ማር እንደ ወተት እንደ እርጎ የሚጣፍጥና ልብን የሚያረካ ከመሆኑም በተጨማሪ ሁሌም ለየት ባለ መልኩ ይሆናል !!
🔥 🕙 ከዳዕዋ መቅረትን አንረሳም !!
" ዳዕዋችሁ ላይ ጠንክሩ " የሸይኻችን ወስያ ነች !!
ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°
👌 👉
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/6857