👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። dan repost
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ መቸም አትረሡትም አይደል ዛሬ ጁሙአ መሆኑን
👉የዛሬዉ ጁሙአ ለየት የሚደርገዉ
ከሰኞ አስከ ሀሙስ በደርስ ላይ ከርመዉ
ዳእዋ ለመስማት በጣሙን ቸኩለዉ
ጁምአ ደረሰ ምሽቱን ሊያደምቀዉ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
🫵 የዘነጋ ካለ ይሄንን ልዩ ቀን
አስታዉሰዉ ወንድሜ
ስጠዉ ማንቂያ ደዉል
ከእንቅልፍ ይነሳ በጣም ነቃ ይበል
ሼይኽ እስከ ደረሳ ፍክት የሚሉበት
አባየም እማየም የሚቸኩሉለት
ህፃኑም ወጣቱ የምንጓጓለት
ጁምአ ነዉ ዛሬ ይሄዉ አድርስለት
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
✍እንደዉ ለመሆኑ ይሄንን ሁሉ ሰዉ
የት ነዉ መቀበያው ??????
🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌
👌👉አለችን አንድ እናት ሰፊ ውብ መድረሳ
ሀቅን ለፈለገ የምትሰጥ ሳትሳሳ
ልጆቿን የምትወድ ሁሌ የማትረሳ
እሷ እያለችልን አድሲቷ ጦሳ
ሁሉም ሰዉ ቢመጣ ለምንም አትሳሳ
እሷ አለችልን ብቻ ሰዉ አይርሳ
✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️
🤌ኧረ አጓጓህኝ በአሁኑጊዜ
ሰዉ በጨከነበት እንደዚች ያለእናት
ከለችማ ልያት
በል አሳየኝ ቤቱን ጎብኘት ላድርጋት
✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️
👉እሽ ወንድምየ ሆድህ አይባባ
በሯኮ ክፍት ነዉ ጠግ አድርገህ ግባ
የተነሳ ካለ ገና ከእንቅልፉ
ቤታችን ጠፍቷችሁ ብዙም እንዳትለፉ
ጠቅ አድርጎ መግባት ነው ይሄውና ቁልፉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ መቸም አትረሡትም አይደል ዛሬ ጁሙአ መሆኑን
👉የዛሬዉ ጁሙአ ለየት የሚደርገዉ
ከሰኞ አስከ ሀሙስ በደርስ ላይ ከርመዉ
ዳእዋ ለመስማት በጣሙን ቸኩለዉ
ጁምአ ደረሰ ምሽቱን ሊያደምቀዉ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
🫵 የዘነጋ ካለ ይሄንን ልዩ ቀን
አስታዉሰዉ ወንድሜ
ስጠዉ ማንቂያ ደዉል
ከእንቅልፍ ይነሳ በጣም ነቃ ይበል
ሼይኽ እስከ ደረሳ ፍክት የሚሉበት
አባየም እማየም የሚቸኩሉለት
ህፃኑም ወጣቱ የምንጓጓለት
ጁምአ ነዉ ዛሬ ይሄዉ አድርስለት
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
✍እንደዉ ለመሆኑ ይሄንን ሁሉ ሰዉ
የት ነዉ መቀበያው ??????
🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌🖌
👌👉አለችን አንድ እናት ሰፊ ውብ መድረሳ
ሀቅን ለፈለገ የምትሰጥ ሳትሳሳ
ልጆቿን የምትወድ ሁሌ የማትረሳ
እሷ እያለችልን አድሲቷ ጦሳ
ሁሉም ሰዉ ቢመጣ ለምንም አትሳሳ
እሷ አለችልን ብቻ ሰዉ አይርሳ
✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️
🤌ኧረ አጓጓህኝ በአሁኑጊዜ
ሰዉ በጨከነበት እንደዚች ያለእናት
ከለችማ ልያት
በል አሳየኝ ቤቱን ጎብኘት ላድርጋት
✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️✏️
👉እሽ ወንድምየ ሆድህ አይባባ
በሯኮ ክፍት ነዉ ጠግ አድርገህ ግባ
የተነሳ ካለ ገና ከእንቅልፉ
ቤታችን ጠፍቷችሁ ብዙም እንዳትለፉ
ጠቅ አድርጎ መግባት ነው ይሄውና ቁልፉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse