ክፍል ~ 1
~~
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
`` መመከርን የፈለገ አካል በአላህ ታዕምራቶች ይመከር `` !!
~~~~
🔸 👉 እንደሚታወቀው በሀገራችን እንዲሁም በሌሎች የተለያዩ ሀገራቶች ላይ ያልተለመደ እና አድስ የሆኑ ክስተቶችን ና ሁኔታዎችን እንመለከታለን !!
🔸 👉 የእነዚህ ያልተለመዱ የሆኑ ክስተቶች መንስኤዎቻቸውና ጠቋማነታቸው ምንድን ነው ብሎ የሚያስተነትን ና የሚገነዘበውን አካል ስንመለከት ግን እጅግ አናሳዎች ናቸው !!
🔸 👉 አንድ ያልተለመደ እና አድስ ክስተት ሲፈጠር ወደ ጌታችን አላህ መመለስ ና ወደ መልካም ነገር መሽቀዳደም ሲገባን አላህ ያዘነላቸው አናሳ ባሮቹ ሲቀሩ በዝንጉነት ና በመታላል ላይ ሁነን የምንጠባበቀው አያሌዎች ነን !!
اقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَةٍ مُّعْرِضُونَ
( الأنبياء ١)
" ለሠው ልጆች በዝንጋቴ ውስጥ ሁነው ሳለ የምርመራቸው ጊዜ ቀረበ " !!
አዎ ጌታችን አላህ በተከበረው ንግግሩ እንደገለፀልን የአላህን ታዕምራቶች እያየን እየሠማን እየተመለከትን ወደ አላህ ከመቃረብ ከሰራናቸው ወንጀሎች ከመመለስ ይልቅ ከአላህ መራቅን በወንጀሎቻችን ላይ ሌላን ወንጀልን በመጨመር ላይ የምንጠባበቀው እጅግ አናሳዎች አይደለንም !! እንዳውም የአብዛሃኛዎቻችን ባህሪ ና ተለምዶ አድርገን ይዘነዋል : አላህ ያዘነላቸው ባሮች ሲቀሩ
🔸 👉 ወንድም እህቶች ሆይ :- እንደነዚህ አይነት ያልተለመዱና አድስ ክስተቶችን ስንመለከትና ስንሠማ ወደ አላህ ያለንን ቀረቤታ ማጠንከር ና ማሳመር እንዳለብን የቂያማ መድረስ ምልክቶችም እንደሆኑ ልንገነዘብና ጌታችንን አላህን ልንፈራ ና ልንተናነስ ለእሡም እጅ እግር ልንሠጥ የተገባን ነገር መሆኑን ልናውቅ ይገባል !!
ለአንባቢያን አሰልቺ እንዳይሆን በማለት
ቀ ™
ጣ ™
ይ ™
በክፍል ~2
🔸 👉 " በተለያዩ ቦታዎች የምናያቸው አዳድስ ነገራቶች መንስኤዎቻቸውና ጠቋሚነታቸው ምንድን ነው " የሚለውን እናያለን !!
#በታናሹ_ወንድማችሁ_አቡ_ማሂ_አብደልከሪም_ደሴ
ወደ ቻናሏ በመቀላቀል ቤተሠብ ይሁኑ !!
🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi/5992
🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi