በሰሜን ሸዋ ሰላሌ በግፍ የተገደለው ወጣት
ገዳዬች ኦሮሞን አማራን ትግሬን አለበለዚያም አፋር እና ሱማሌን አይወክሉም ፣
ገዳዬች የሚወክሉት ሰይጣንን ብቻ ነዉ ፡፡
በሰዉ ልጅ ህይወት፣ የፖለቲካ ቁማር የምትጫወቱ ስለ ፈጠራችሁ አምላክ ተዉ፡፡
ሁሉም ሰላም ልቡ ናፍቆል ፡ስለ መገዳደል የምታወሩ፣ ፍለጠዉ ቁረጠዉ የምትሉ እንለምናችሁ ተዉ ፡፡
የእናቶችን እንባ ማየት ይብቃ!
@Addis_Reporter