አል- ሚዕራጅ የቂርአት ሴንተር.."ዴሴ" Al-Mîraje 👈 = المعراج = مركز العلوم السلفية
🔴ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!
ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው እያረባህ መሆኑን አትዘንጋ.!!