🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
=================================
🔵 የሱና ሪጃሎች ፍክት የሚሉበትና ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀው ሳምንታዊ ስብስባችን ዛሬም እንደተለመደው ለየት ባለ መልኩ በውድ ሸይኾቻችንና ወንድሞቻችን ድምቅ ይላል።
ተጋበዥ ኡስታዞች
1 ወንድማች አቡ አነስ ከሳኡዲ በአረበኛ
2 ኡስታዝ አቡል አባስ ከሀርቡ በአማረኛ
3 አቡ አብደል ሀሊም ከአ አ በኦሮመኛ
4 አስታዝ አቡ ፈይሶል በአማረኛ ከሳኡዲ
5 አስታዝ አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩ በአፋረኛ
6 ኡስታዝ አቡ ሀፍስ ከአ አ በስልጠኛ
በመጨረሻም ታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ከሳኡዲ
እና ሌሎችም ወንድሞች ይኖራሉ
ማሳሰብያ
ተጋባዥ ኡስታዞች ግሩፑ እንደተከፈተ ፈጠን ብላችሁ ግቡ
🔴 ኘሮግራማችን የሚሆነው በሰፊዋ መድረሳችን ጦሳ ይሆናል።
🔷 እናም እስከዛው ድረስ ወደ ቤታችን ወንድምና እህቶችን እንገብዛቸው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse✍ ሸር በማድረግ እንዳንዘናጋ!!
https://t.me/AbuNamusehttps://t.me/AbuNamuse