💚ውብ አሁን !! dan repost
የአዕምሮን ችግር ፈጣሪ የተዛነፈ ተግባሩን በወጉ እስከምታደርገው ድረስ ማለትም የአዕምሮ ከባለፈውና ከወደፊቱ ጋር ያለው ቁርኝት እስከቀጠልክ ድረስ እንዲሁም አሁንን አልዋጥልህ ብሎህ ገሸሽ ማድረግህን እስከቀጠልክ ድረስ ችግሮች አንዱ በሌላው እየተተካኩ ይቀጥላሉ
ችግሮችህ በሙሉ እንዲሁም መከራህን ያሳየህ ወይም ደስታ የነሳህ መንስኤ ናቸዉ ብለህ ያመንካቸው ነገሮች ተአምር በሚባል መልኩ ዛሬ ቢቀረፋልህ ነገር ግን ደግም አንተ አሁን ላይ ይበልጥ ከነሙሉ ቀልብህ መገኘት ካልቻልክ ንቃተ ህሊናህ የበለጠ ካልዳበረ ልክ ጥላ አንተን በየሄድክበት ዱካህን እንደሚከተል ብዙም ሳትቆይ ተመሳሳይ አይነት ችግሮች ወይም የመከራ መንስኤዎች ያጋጥሙሀል ያም ተባለ ይህ ውሎ አድሮ በስተመጨረሻ ችግሩ አንድና አንድ ብቻ ነው ይኸውም በግዜ የተጠፈነገው አዕምሮ እራሱ ነው
💚 ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow