💚ውብ አሁን !!


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ለደስተኛነት ለሀሴት እንዲሁም ለማይናወጥ ጥልቅ ሰላም መንስኤ የሆነውን እውነተኛውን ሀብታቸውን ያላወቁ እነሱ ለማኞች ናቸው:: የበዛ ቁሳዊ ሀብት ቢኖራቸውም እንኳ ደስታን ለማግኘት ውጪን ይመለከታሉ::እነዚህ ሰዎች በውስጣቸው የከበረ ሀብት ተትረፍርፏል::
🤝አብረን እንደግ ተቀላቀሉን
@All_WeHaveIsNow
💛የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!!
@SA_EED_0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




💚ውብ አሁን !! dan repost
If you know you are not the mind then what difference does it make if it’s busy or quit.

You are not the mind

~Nisargadatta

አንተ ሌላ አዕምሮህ ሌላ መሆኑን ከተገነዘብክ አዕምሮህ ካለ ማቆረጥ ቢለፈልፍ አልያም ደግሞ ፀጥ ረጭ ቢል:: ምን ለውጥ አለው ?


💚ውብ አሁን!!


@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow


🦋


አንተ ትላንት እንደነበርከው ፣ እንደሆንከው
ዛሬም እንድትሆን ማንም አላስገደደህም
so ትላንት እንደነበርከው ሳይሆን ዛሬ አሁን
እንደሆንከው መሆንን ለራስህ ፍቀድለት

#alen_Watts




🦋

ሁሌም ዛሬ የሚወጣው ትላንት ያላወከውን
ትላንት የተሳሳትከውን ትላንት ያጠፍህውን
ዛሬ አሁን እንድታስተካክል ፣ እንድታርም ፣ እንድትቀይር እድል ሊሰጥህ ነው ። በዚያውም
የወደፊትህን እንድትቀርፅ ፣ ስለዚህ ዛሬ ትላንት በሆነው ነገር እራስህ የምትወቅስበት ግዜ ሳትሆን ዛሬ ትላንት የሆነውን እንዲሁም ወደፊትም ሊሆን የሚችለውን ነገር የመለወጫ ፣ የመቀየሪያ ፣ የማስተካከያ ልዬ ስጣታ ናት ዛሬ




🦋


አሁን የምሰራው ነገር ነገ ከነገ ወድያ ወደፊት እሰራዋለሁ ብለህ ከምታስበው ነገር የበለጠ ዋጋ አለው ።ህይወት አሁን የምትሆን ፣ የምትከሰት ነገር ነች ህይወት ለነገ የምታቅዳት ነገር ሳትሆን ዛሬ የምትኖራት ናት። ወሳኙ ነገር ለነገም ዛሬ ላይ አሁን ላይ የምትራመደው እርምጃ ነው ።

#jiddu




#Rumi


🦋


የሆንከውን ያለህበትን ነገር ስለጠላኸው
ብቻ አትለውጠውም ። ማለትም ልክ መስታወት ፌት ቆመህ ፌቴ ፣ አይኔ ፣ አፍንጫዬ ...
እንዲ እንዲያ ቢሆን ኖሮ ብለህ መመኘት በሆንከው ነገር ቅር እንድትሰኝ በሆንከውንም
ነገር ላይ ጥላቻ ፣ ቅሬታ እንዴሰማህ ብቻ ነው። የሚያደርገው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


በመጅመሪያ የሆነውን ነገር ከመለወጥህ
በፊት የሆነው ነገር accept ማረግ ይቀድማል
ማለትም እራስህን ለመለወጥ ከመሞከርህ
በፊት እራስህን ልክ እንደ ሆንከው accept ማረግ ይቀድማል በጣም ከባዱ part ደግሞ ይህ ነው ። እራስህን ልክ እንደ ሆነከው ከነ ምስቅልቅልህ መቀበል




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


— BoJack Horseman



በዚህች  አለም ፣ የታላቅ የነገሮች እቅድ ውስጥ ፣ እኛ አንድ ቀን የምንረሳ ትንሽ ትናንሽ ነገሮች ነን ። ስለዚህ ከዚህ በፊት የሆነው ያደረግነው ነገር እንዲሁም ያልሆነው ያላደረግነው ነገር  እምብዛም  ለውጥ አያወጡም ። ዋናው ነገር አሁን፣ በዚህ ወቅት ፣ የሆነው ፣ ያለን እና አብረን የምንጋራው አንድ አስደናቂ የአሁን ጊዜ ብቻ ነው ያለን ።




💚ውብ አሁን !! dan repost
አርምሞ ማለት ለኔ አዕምሮህን የመረዳት ሄደት ነው:: የራስህን አዕምሮ ማለትም ሀሳቦችህን ካልተረዳህ ምንም አስብ እምብዛም ጥቅል የለውም :: እንዲያውም እራሱን ያልተረዳ ነገረ ስራውንም ጠንቅቆ ያላወቀ አዕምሮ ፈሩን ይስታል :: በእራሱ ላይም እራሱ እክሎች እና ደግዳሮቱችን ፈጣሪ ይሆናል::

💚ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow




🦋


ታውቃለህ አንተ እራስህን ከምታይበት
እይታ በበለጠ ሰዎች አንተን የሚያዬበት
እይታ ለምን በጣም ያሳስብሀል ? አንተ ለራስህ ከምሰጠው ግምት በበለጠ ሰዎች ላንተ ለሚሰጡህ ግምት ባታ ትሰጣለህ ?

ቆይ ካንተ በላይ አንተ ማን ሊያውቅ ይችላል ?

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.