💚ውብ አሁን !!


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ለደስተኛነት ለሀሴት እንዲሁም ለማይናወጥ ጥልቅ ሰላም መንስኤ የሆነውን እውነተኛውን ሀብታቸውን ያላወቁ እነሱ ለማኞች ናቸው:: የበዛ ቁሳዊ ሀብት ቢኖራቸውም እንኳ ደስታን ለማግኘት ውጪን ይመለከታሉ::እነዚህ ሰዎች በውስጣቸው የከበረ ሀብት ተትረፍርፏል::
🤝አብረን እንደግ ተቀላቀሉን
@All_WeHaveIsNow
💛የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!!
@SA_EED_0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#Crypto


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🦋


🦋

Do not hurry in life. If February didn't March, April May 😉


🦋


💚ውብ አሁን !! dan repost
ፍቅር ሁሌም አዲስ ፣ ለጋ ነዉ።
ትላንት እና ነገን አያውቅም ።

💚ውብ አሁን!!

#Love
@All_WeHaveIsNow




💚ውብ አሁን !! dan repost
አንተ ስለራስህ ያለህ መረዳት የሚመነጨው ከአዕምሮ ሳይሆን ጥልቅ እና ዕውነተኛ ከሆነው ሰዋዊ ማንነትህ ነው።

💚ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow




💚ውብ አሁን !! dan repost
አንተ!! የሆነው እና የሚሆነው በጣም እያሳሰበህ ነው:: እወቅ !! ትላንትና ታሪክ ነው:: ነገር ሚስጥር ነው:: ዛሬ ፣ አሁን ግን ስጦታ ነው:: ለዛ ነው ፤ present 🎁 የተባለው።


💚ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow


💚ውብ አሁን !! dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


💚ውብ አሁን !! dan repost
መልካም ዜና!!

እራስህን ከአዕምሮ ባርነት
ነፃ ማውጣት ትችላለህ ።
እውነተኛውን ነፃነትም ይህ ነው።

💚ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow




🦋

the biggest mistake you can make is not believing in yourself.


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




💚ውብ አሁን !! dan repost
"መገለጥ የሚለው ቃል የአንዳንድ ከሰው በላይ የሆነ ስኬት ፤ ሀሳብን ያመጣል እና ኢጎም በዚህ መንገድ እንዲቀጥል ይወዳል።

💚ውብ አሁን!!

@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow




💚ውብ አሁን !! dan repost
የሰው ልጅ ትልቁ ስኬቱ የጥበብ ፣ የሳይንስ የቴክኖሎጂ ሳይሆን የራሱን እብደት ማወቅ ነው::

💚ውብ አሁን!!

#new_earth
@All_WeHaveIsNow




💚ውብ አሁን !! dan repost
አሁን ላይ ብቻ ነው:: መተንፈስ
የምችለው፤ አሁን ላይ ብቻ ነው
መኖር የምችለው።

💚ውብ አሁን!!


@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.