“ማድረግ ያለብህን ሁሉ” እያደረግክ በቀኑ መጨረሻ ላይ ባዶነትና የመንፈስ ጭንቀት የሚሰማህ ከሆነ፣ ምናልባት ሌላ ሰው ለራሱ ደስታ የጻፈውን እየሰራህ እንጂ ማድረግ የምትፈልገውን እያደረግክ አይደለም ማለት ነው፡፡"
✍️Brianna wiest
📖@Bemnet_Library
✍️Brianna wiest
📖@Bemnet_Library