ወንድ አንዲትን ሴት ካፈቀረ ሴቲቱ የፈለገችውን ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ፍቃደኛ ይሆናል።ከሚያፈቅራት ሴትና ከእግዚአብሔር አንዱን ምረጥ ቢባል የሚያፈቅራትን ሴት ሊመርጥ ይችላል።ፍቅር ለወንድ ታላቅ ትርጉም ስላለው የኤደን ገነትን እና በዚያ የሚያገኛቸውን ደስታዎች በሙሉ ለአደጋ ሊያጋልጣቸው ይችላል።
📚ርዕስ፦ሀይማኖትን መመርመር
🧐ፀሀፊ፦ኦሾ
🌟 @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦ሀይማኖትን መመርመር
🧐ፀሀፊ፦ኦሾ
🌟 @Bemnet_Library