ዮኬሬሽ ለወርቅ ጫማ...!
ከአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ውጪ የሚገኝ ተጫዋች የአውሮፓ የወርቅ ጫማ (ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ) ሽልማትን ካሸነፈ 24 አመታት ተቆጥረዋል።
ዮኬሬሽ ፉክክሩን በረጅም ርቀት እየመራ ይገኛል...ሁሉም ሊጎች በሚባል ደረጃ የሚቀሩት ጨዋታዎች 4 ብቻ ናቸው።
1, ዮኬሬሽ - 38 ግቦችን አስቆጥሯል
2, ሳላህ - 28 ግቦችን አስቆጥሯል
3, ሌዋንዶስኪ - 25 ጎሎች አስቆጥሯል
@BisratSportTm