🚨አርሰናል የ አጥቂ ክፍሉን ለማጠናከር ወሳኝ ስራ ይሰራል !
በክረምቱ የ ዝዉዉር መስኮት የ መስመር አጥቂ እንዲሁም የፊት አጥቂ ለማስፈረም እየተሰራ ነዉ ። በመስመር አጥቂ በኩል ኒኮ ዊሊያምስ ቀዳሚ የሚጠራዉ ስም ነዉ ። ነገር ግን አርሰናል ከምንም በላይ ሙሉ አቅሙን እያወጣ ያለዉ የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈረም ነዉ ። ቤንያሚን ሼሽኮ ሊሆን የሚችል ዝዉዉር ይመስላል ። [ Ryan taylor ]
"SHARE" .
@ETHIO_ARSENAL