•|| " በዕውነቱ አልወደድኩትም" 🗣 የመጀመሪያው ጎል ሲቆጠር ማጋልሄሽ ሃላንድ ላይ በመጮኹ ጋሪ ኔቭል የሰጠው አስተያየት !
" በዕውነቱ ጋብሬል የሰራውን ስራ አልወደድኩትም። ከአመታት በፊት ምንም እንኳን ጨዋታውን 4-2 ብናሸንፍም ሃይበሪ ላይ እንዲህ ተደርጎብኝ ያውቃል። በርግጥ ሃላንድ የ 'vilan' ባህሪ አለበት። እኔ እንደዚህ አርጌ አላውቅም ይህ ንቀት ነው። "
እየሄድክ ጋሪው 🚶🏽
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL