ETHIO REAL MADRID


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️
ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ !
⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️
________________________________
📢 ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




❗️አሁን ላይ ከጉዳት ነፃ የሆኑ የክለባችን የተከላካይ አማራጮች!

ዴቪድ አላባ

ሄሱስ ቫሌሆ

ራውል አሴንሲዮ

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


መልካም እድል! በዛሬ ጨዋታ ከፍ የተደረጉ ኦዶች!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ።   መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹  https://t.betwinwins.net/yz83rm26

📱http://t.me/betwinwinset


አንቶኒዮ ሩዲገር በቀኝ እግሩ ላይ ጉዳት ያጋጠመው እንደሆነ የሜዲካል ስታፉ አረጋግጧል።

በህክምና ባለሙያዎች ዘንድም ይህ ህመም Femoral Biceps ሲባል ቀላል የሚባል ጉዳትም አይደለም።

በተያያዘም መረጃ የመጀመርያው ዙር የኢትሃድ ጨዋታ የሚያመልጠው ሲሆን የመልሱ ጨዋታ የሚያልፈው እድል እንደሰፋ ተነግሯል።

[ Cope ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

01:30 | አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ስንት ለስንት ይወጣሉ❓

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን " Comment Section "👇 https://t.me/hulusport_et/3170
መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!


❗️ክለባችን የሩዲገርን ጉዳት ተከትሎ በቀሪ የዝውውር ሰአታት አድስ ተከላካይ ለማስፈረም ይንቀሳቀል ወይንስ እንደተለመደው ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ያልፈው ይሆን?

ምን ታስባላችሁ ማድሪድስታስ?

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


አንቶኒዮ ሩዲገር በቀጣዮቹ የሚያልፉት ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ።

ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሚደረገው ሁለቱም ዙር ጨዋታ የሚያልመልጠው ይሆናል። 😢

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ሰበር !

አንቶኒዮ ሩዲገር ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ለሪያል ማድሪድ እንደ ድክመትነት የሚታየው የቹዋሜኒ መመለስ ነው በትላንትናው የኤስፓኞል ጨዋታ ላይ መጥፎ ብቃት ሲያሳይ በጨዋታውም ላይ አመርቂ ነገር አላሳየም።

[ Relevo ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ካርሎ አንቸሎቲ ለተጫዋቾቹ የአንድ ቀን እረፍት የሰጡ ሲሆን ልምምዱ በነገው እለት ይቀጥላል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


🎙 በርናርዶ ሲልቫ ከሪያል ማድሪድ ጋር ስላለው ጨዋታ :-

"ጨዋታው በጣም አስቸጋሪ ይሆናል ነገርግን  አሁን ማሸነፍ አለብን"

"እኛ ለሻምፒዮንስ ሊግ በጣም ከባድ ከሆኑ ተፎካካሪዎች ጋር እየተጫወትን ነው ፣ ሪያል ማድሪድ ሁል ጊዜ ለዚህ ዋንጫ የሚዋጋ ይሆናል።"

" ቀድመን ገጥመናቸዋል ወደ 16ኛው ዙር ለመድረስ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን።"

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


''ሩዲገር ተጎድቷል በጥር ዝውውር ክለቡ ሌላ ተከላካይ የመግዛት ምንም እቅድ አልነበረውም፤ምን ትላለህ?''

ካርሎ አንቼሎቲ : ''ምን አይነት መልስ መመለስ አልችልም''

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


አንቶኒዮ ሩዲገር ዛሬ ወይንም ነገ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።

[ Relevo ]

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


ኮርቱዋ በላሊጋ 300ኛ ጨዋታውን አድርጓል !

የ32 አመቱ ቤልጅየምየዊው ግብ ጠባቂ ቲቦዋ ኮርቱዋ ለሪያል ማድሪድና አትሌቲኮ ማድሪድ በመጫወት በላሊጋ 300ኛ ጨዋታው አድርጓል።

ቲቦዋ ኮርቱዋ በላሊጋ በተጫወተባቸው 300 ጨዋታዎች 136 ክሊን ሺት ማስጠበቅ ሲችል 253 ጨዋታዎች በክሊን ሺት ሳይወጣ ቀርቷል።

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


አርዳ ጉለር በምን ጥፋቱ ይሆን ይህ የተፈረደበት ግን?

በነገራችን ላይ ትናት ሜዳ ላይ የነበሩ ሁሉም ተጨዋቾቻችን በሚባል መልኩ የሆነ የመሰላቸት እና የድካም ስሜት ይስተዋልባቸው ነበር። በተለይ ጁድ ቤሊንግሀም በኔ እምነት በምሽቱ ጨዋታ ላይ ከ50 ደቂቃ በላይ ሜዳ ላይ መቆየት ይገባዋል ብዬ አላስብም።

ተጠባባቂ ወንበር ላይ ያሉትን ተጨዋቾች እኮ የመጫወቻ እድል ሊሰጣቸው የሚገባው ቡድኑ 5እና ከዚያ በላይ ጎሎችን አስቆጥሮ በሚያሸፍበት ጨዋታ ላይ ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ኤስፓኞል አይነት በጥብቅ መከላከል በሚጫወቱ እና ክለባችንም የጎል እድሎችን መፍጠር በተቸገረበት ጨዋታ ጭምር ነበር።

ለማንኛውም በአጠቃላይ አሁን የሩዲገርም ጉዳት ሌላ ትኩሳት ይዞ መምጣቱ አይቀርም ክለቡም በዝውውር ላይ የመሳተፍ ምንም አይነት ፍላጎት የለውም አሰልጣኙም ሀሳብ ያጠረው ይመስላል። ለሁሉም ነገር ቀጣይ ጨዋታዎች መልስ ይሰጡናል።👋

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን    ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE4 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=28
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


❗️በፓሪስ ህይወት ያልሰመረችለት የቀድሞው የክለባችን ተጨዋች ስፔናዊዉ አጥቂ ማርኮ አሴንሲዮ የእንግሊዙን ክለብ አስቶን ቪላን በውሰት ውል መቀላቀሉ ተረጋግጧል!

መልካም ዕድል ይግጠምህ Marco😍

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


🗣 ካርሎስ ሮሜሮ (የኢስፓኖል ተጫዋች)፡-

በ ምባፔ ላይ ስለሰራው ጥፋት?

"ኪሊያን እየሮጠ እያለ ማቆም እንደማይቻል አውቄ ነበር ስለዚህ በማንኛውም መንገድ አስቆምኩት ትንሽ አስቀያሚ ሆኗል እኔ ራሴ አልወደድኩትም እና ይቅርታ ጠይቄዋለው።"

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


እንደምን አደራችሁ ማድሪድስታስ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ!🙏😘

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15


መልካም አዳር ማድሪዲስታስ ! 🤍

የነገ ሰዉ ይበለን 😉⚔

@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.