በአንድሪክ ላይ በብራዚል ብሄራዊ ቡድን ቆይታው ቋሚ የመሆኑ ጉዳይ ጥራጥሬዎች እየተነሱበት ነው!
ብራዚላዊው እንቁ ታዳጊ አንድሪክ በብራዚል ብሄራዊ ቡድን በአብዛኛው ጊዜ የመጫወቻ ደቂቃ ሲሰጠው እየተመለከትን አይደለም። አሰልጣኝ ዶሪፋል ጁንዬር ሄጎር ሄሱስን ከአንድሪክ ይልቅ ያስበልጣል። ይህም በቺሊ ጨዋታ ተመልክተናል።
አንድሪክም ቢሆን በብራዚል ብሄራዊ ቡድን የነበረው አቋም እየፈረሰ ወይም እየወረደ ነው። ምንም ያህል በመጀመሪያዎቹ በብራዚል ብሄራዊ ቡድን ቆይታ ጎሎችን እያስቆጠረ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን አሰልጣኝ ዶሪፋል ጁንያር ታዳጊው በሎስ ብላንኮቹ እያስመዘገበ ያለው ውጤት እየመረኩ አይደለም። በዚ ጥላ ስር ካርሊቶ ለታዳጊው የመጫወቻ ደቂቃ ሲሰጥ መመልከት የተለመደ ሆኗል።
በሳንቲያጎ ዴ ቺሊ ስታድየም በተረደገው የቼሊ ጨዋታ ኢጎር ሄሱስ ለቦታው ለሚደረገው ትግል ወይም ፉክክር አሸንፏል። በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ + ጎል ማስቆጠር ችሏል። ይህም በብራዚል ብሄራዊ ቡድን ክርክር እንዲፈጠር አድርጓል። እሱም አንድሪክ በብራዚል ብሄራዊ ቡድን ከዚ በላይ ቋሚ ተሰልፎ የመጫወቻ ደቂቃ እንዲያገኝ ነው።
[ AS ]
@ETHIO_REAL_MADRID_15@ETHIO_REAL_MADRID_15