ቀደም ሲል እንደተዘገበው ክለባችን ሪያል ማድሪድ በ 2025 የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመሀል ተከላካይን በጥብቅ ሁኔታ ለማስፈረም አስቧል።
ክለባችን በተከላካይ ክፍል እጥረት ምክንያት ዘንድሮም ለሁለተኛ ተከታታይ ሲዝን ተጋልጧል። ይህን የተመለከተዉ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ የተለያዩ ማጠናከሪያዎች በመጪዉ ክረምት ማስፈረም አስፈላጊ እንደሆነ ያምናል።
አንዳንድ ሚዲያዎች ፔሬዝ በ January ወር ወደ ገበያ ሊወጣ እንደሚችል ቢጠቅሱም ሪያል ማድሪድ ሁነኛ የመሀል ተከላካይ ተጨዋችን ለማስፈረም እስከ ክረምቱ መስኮት ድረስ የሚጠብቅ ይመስላል። በዚህ ዝዉዉር ላይ ሁሉም ምልክቶች እንደሚመሩን ከሆነ ክለባችን አሁንም የአርሰናሉን እና የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነዉን ዊሊያም ሳሊባን በዚህ ስፍራ ላይ ተመራጭ ኢላማ እንደሆነ ነዉ።
@ETHIO_REAL_MADRID_15