ለስፔን ከ 21 አመት በታች የሚጫወተዉ ይህ ተጨዋች ከቤኔፊካ ጋር ባለው ኮንትራት ዉስጥ €50 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣ አጠቃላይ የውል ማፍረሻ አለው። እንደ ዘገባው ከሆነ አልቫሮ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ ቤኔፊካ ለማንቸስተር ዩናይትድ በ €20 Million ከመሸጥ ይልቅ በዉል ማፍረሻዉ ገንዘብ መጠን ለሪያል ማድሪድ መሸጥን እንደሚመርጥ ተነግሯል።
ነገር ግን ብዙሀኑ የስፖርት ሚዲያዎች እንደጠቀሱት መረጃ ከሆነ ክለባችን ሪያል ማድሪድ ለአዲሱ የግራ ተከላካይ ይህን ያህል ገንዘብ ለማዉጣት ፈቃደኛ አደለም። ክለባችን በዚህ ግዜ ከሜንዲ እና ጋርሲያ በተጨማሪ ሌላ የግራ ተመላላሽ ለማስፈረም በሚፈልግበት ግዜ በ 2025 ከባየር ሙኒክ ጋር ያለዉ ኮንትራት የሚጠናቀቀዉን ትልቅ ልምድ ያለዉኖ አልፎንሶ ዴቪስን በነፃ ሊያስፈርም የሚችልበት እድል ሊረሳ አይገባም። ስለዚህ ሪያል ማድሪድ ለቤኔፊካ የሚጫወተዉን የአልቫሮን Performance በይነ ቁራኛ እየተከታተለ ቢሆንም ከዴቪስ ይልቅ ይህን ተጨዋች የማስፈረሙ እድል አነስተኛ እንደሆነ ተነግሯል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15