የሮማን አብራሞቪች ቀኝ እጅ የነበረችው እና የቼልሲ እግር ኳስ ክለብን በ ስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ያገለገለችው ድንቋ ሰራተኛ ማሪያና ግራኖቭስኪያ የቼልሲ ደጋፊዎችን አመሰግናለሁ ስትል አንድ ቪዲዮ በኢንስታግራም ገጿ ለቃለች።
እኛም ላረግሽልን ነገር ከልብ እናመሰግናለን እንወድሻለን አንረሳሽም ማሪያና 😘💙
በሀዛርድ እስካውን ከማድሪድ ገንዘብ ምንቀበለው በሷ ምክንያት ነው 😌
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
እኛም ላረግሽልን ነገር ከልብ እናመሰግናለን እንወድሻለን አንረሳሽም ማሪያና 😘💙
በሀዛርድ እስካውን ከማድሪድ ገንዘብ ምንቀበለው በሷ ምክንያት ነው 😌
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS