የኤንዞ ማሬስካ ሙሉ የድህረ ኤቨርተን ጋዜጣዊ መግለጫ፡-
✅ማሬስካ ስለጨዋታው
"ፍፁም ደስተኛ ነኝ ዛሬ ከብሬንትፎርድ ጨዋታ የበለጠ ደስተኛ ነኝ ጨዋታው አስቸጋሪ ስታዲየም አስቸጋሪ፣ አስቸጋሪ ቡድን ነው ጎል ሳይቆጠርባቸው በአውሮፓ በመከላከል ረገድ ከአምስቱ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው።"
✅ማሬስካ የጎል እድል ስለመፍጠር
"ከዚህ በፊት ተናግሪያለው የጎል እድሎችን ለመፍጠር ከባድ ጨዋታ ነበር በአጠቃላይ በነሱ ላይ የጎል እድሎችን ለመፍጠር ትቸግረናል ለኮል ቦታ አላገኘም።በአጠቃላይ በዚህ በደዚህ አይነት ጨዋታው ክሊኒካዊ መሆን አለብህ።
✅ማሬስካ በቶሲን ላይ
"ቶሲን በጣም ጥሩ ነበር ሁሉም በመከላከል ላይ ያሉት ተጫዋቾች በጣም ጥሩ ነበሩ ንጹህ ጎል አልተቆጠረብንም ለነሱ ደስተኛ ነበርኩ"
✅ማሬስካ ስለ
"በእርግጥ የዛሬው ጨዋታ ከሌሎቹ የተለየ ነበር አብሮነትን ያሳየንበት መንገድ ዛሬ በጣም ጥሩ ነበር።"
✅ማሬስካ በሳንቸዝ ብቃት ላይ
"ሮበርት በመጀመሪያው አጋማሽ አንድ ያዳነ ሲሆን ሁለተኛውን አጋማሽ ደግሞ አንድ ተጨማሪ አድኗል በሮበርት ደስተኛ ነን። እሱ በምንፈልገው በሚያስፈልገን ሰዓት ይረዳናል።"
✅ማሬስካ
" ለተጫዋቾቹ ብሬንትፎርድ ካደረገው ባለፈው ሳምንት ጨዋታ የበለጠ ደስተኛ ነኝ ብያቸዋለው ሁሉንም ነገር ሞክረናል ነገርግን በጣም ደስተኞች ነን ምክንያቱም ይህ አስቸጋሪ ስታዲየም ነው ለእኛ ብቻ ሳይሆን በፕሪምየር ሊግም ጭምር።
SHARE
@ET_CHELSEA_FANSSHARE
@ET_CHELSEA_FANS