እገታ‼️
ዛሬ ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ 3:00 ሰዓት አካባቢ መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ደማርቆስ መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ "የኛ ባስ" ገብረ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ አስቁመው ተሳፋሪዎችን ይዘው መሰወራቸው ተሰምቷል።
ከተሳፋሪዎች መካከል 3 ሴቶች ወድያውኑ ከእገታው ያመለጡ ሲሆን ለማምለጥ የሞከረ አንድ ወጣት ተገድሏል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ እገታው ሲፈፀም በነበረ መደናገጥ በተፈጠረ ግጭት 3 የጭነት መኪናዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ቀሪዎቹ ተሳፍሪዎች ታግተው የተወሰዱ መሆናቸውን ከእገታው ያመለጡ ተሳፋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። የታጋቾቹ ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም 45 አካባቢ ሳይሆን እንዳልቀረ ምንጮቼ ገልፀዋል። ሌላ አንድ የተሳቢ ሾፌርም አብሮ ተወስዷል ብለዋል።
======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA