አሜሪካ ስደተኞችን ማስወጣት ጀመረች‼️
የትራምፕ የስደተኞች ፖሊሲ ተግባራዊ እየተደረገ ሲሆን በአንድ ቀን ብቻ ከ500 በላይ ስደተኞችን ሲታሰሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ በወታደራዊ አውሮፕላኖች ተጭነው ወደሀገራቸው ተሸኝተዋል። የፖለቲካ ጥገኝነት ለማግኘት በየአደባባዩ ባንድራ እየያዙ የተቃዎሞ ሰልፍ የሚያደርጉም ከህገ-ወጥ ስደተኞች ዝርዝር ውጭ ሊሆኑ እንደማይችሉ ታውቋል። አሜሪካ ከሜክሲኮ የምትወሰንበት የደቡባዊ ድንበር ቅድሚያ ተሰጥቶት በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ጥብቅ እርምጃ እየተወሰደ ነው።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA