Update‼️
በሲስተማችን ላይ አጋጥሞ የነበረው ችግር ተቀርፏል‼️
ባለፉት አራት ቀናት ሲስተማችን ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት 905 እና 904 ነፃ የጥሪ ማዕከሎቻችን እና የድህረ-ክፍያ አገልግሎት እንዲሁም የዲጂታል ክፍያ አማራጮች ላይ የአገልግሎት መቋረጥ ማጋጠሙን ማሳወቃችን ይታወሳል፡፡
ሆኖም በሲስተማችን ላይ ያጋጠመን ችግር በተደረገ ከፍተኛ ርብርብ ከተወሰኑ ቀሪ ስራዎች ውጪ ዛሬ ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 12፡00 ጀምሮ የተፈታ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ለተፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል በድጋሚ ይቅርታ እየጠየቅን፤ ያጋጠመንን ጊዜያዊ ችግር ተረድታችሁ በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ በማመስገን የተወሰኑ ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ እየሰራን መሆኑን እናሳውቃለን"ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA