አዲሱ ሿሿ
ለጥንቃቄ ይሁናችሁ!!
ለሌሎች ይጠቅማል እንዲጠነቀቁ ይረዳል ካላችሁ አንብባችሁ ስትጨርሱ ሼር አድርጉ::
በቪትስ ወይም በማንኛውም መኪና ውስጥ ተቀምጠው ይጠብቁሃል። በእግረኛ መንገድ እየተጓዝህ አጠገባቸው ስትደርስ መስኮት ዝቅ በማድረግ በአጋጣሚ የተከሰተ በማስመሰል በለውዝ ወይም በጫት የተበረዘ ውሃ ልብስህ ላይ ይተፉብሃል።
ተበሳጭተህ "ምን ሆነሃል?!" ብለህ ትጮሃለህ። በአለባበሳቸው የማትጠረጥራቸው ፀዴ ጮካዎች ቀድመው ያዘጋጁትን የሃይላንድ ውሃና ስፖንጅ ይዘው በመውረድ የይቅርታ መዓት እያዥጎደጎዱ ልብስህን መጠራረግ ይጀምራሉ።
ትህትናቸው ንዴትህን ያበርደዋል።
ጠራርገውህ ሲጨርሱ መኪናቸውን አስነስተው ይሄዳሉ።
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ
1. ስልክ ለመደወል ኪስህ ትገባለህ። ስልክህ የለም።
2. የኪስ ቦርሳህም አይኖርም።
3. ኪስህ ተራቁቷል።
ይህ ሿሿ የተባለ ወንጀል ከዚህ ቀደም ጓደኛዬ ላይ ተሞክሮ ከሽፏል።
ዛሬ ደግሞ አንደኛው ጓደኛዬ ላይ ተሞክሮ የጓደኛዬን ኪስ አራቁቷል።
ወዳጄ ከቪትስ ውስጥ ውሃ ሲተፋብህ ድንጋይህን ወይም ማንኛውም ሊወረወር የሚችል ነገር አንሳ!
ለልብስህ በኋላ ይታሰብበታል! ፦
Via _ግዮን ማለዳ
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA