አሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ በሰጠው የማስጠንቀቂያ መልዕክት ስር በፌደራል ፖሊስ ስም የተሰጠው አስተያየት በተቋሙ ያልተላለፈ መሆኑን ፖሊስ አስተባበለ።
***
ተቋማችንን አስመልክቶ በአንዳንድ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረውን የተዛባ መልዕክት ተመልክተናል። በአዲስ አበባ ከተማ አንዳች
የፀጥታ ችግር ያለ ለማስመሰል የተደረገውን ጥረትም አስተውለናል።
ይሁን እንጂ እስከአሁን ባደረግነው ማጣራት መልዕክቱ በተቋማችን እንዳልተላለፈ እና ተቋማችንን የማይወክል መሆኑን እያስታወቅን ፖሊስም ጉዳዩን የበለጠ እያጣራ እንደሚገኝ እንገልፃለን።
የተላለፈው መልዕክትም ፍፁም ከከተማችን ነባራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር የማይገናኝ ሲሆን አሁን ላይ የከተማችን ሰላምና ደኅንነት ከምን ጊዜውም በላይ በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ እንዳለ እንገልፃለን።(ፌደራል ፖሊስ)
====================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA