አንድ ወፍ ንብን ... "ከብዙ ድካም በኋላ ማር ትሰሪያለሽ ነገር ግን የሰዉ ልጅ የሰራሽዉን ማር ሰርቆ ሲወስድብሽ አትበሳጭም?" ስትል ትጠይቃታለች
ንብም "በጭራሽ አልናደድም.... የሰዉ ልጅ ማሬን ሊሰርቅ ይችላል፣መቼም ቢሆን ማር የምሰራበትን ጥበብ ሊወስድ አይችልም!!!!"
ማንም ቢሆን የጥበብህን ዉጤት እንጂ አምላክ የሰጠህን ጥበብ መዉሰድ አይቻላቸውም።
✈️@Enmare1988