አሜሪካ በተመድ በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በመቃወም ሳትጠበቅ ሩስያን ደገፈች‼️
አሜሪካ በዩክሬንና አውሮፓውያን የሚደገፈውን የውሳኔ ሀሳብ በመቃወም ከረጅም ጊዜ አጋሮቿ ጋር ሆድና ጀርባ ሆናለች።
አሜሪካ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በትናንትናው እለት የቀረበውን ሩሲያ በዩክሬን ላይ የፈጸመችውን "ወረራ" የሚያወግዝ የውሳኔ ሀሳብ በመቃወም ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሩሲያ ድጋፏን አሳይታለች።

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ልዩ ያለችው ወታደራዊ ዘመቻ የከፈተችበት ሶስተኛ አመት በትናንትናው እለት ታስቧል።
አሜሪካ በተመሳሳይ ትናንት ምሽት ሩሲያን እንደ ወራሪ የማያየውንና ለዩክሬን የግዛት አንድነት እውቅና የማይሰጠውን በአሜሪካ ድጋፍ የተዘጋጀውን በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በመደገፍ ከሩሲያ ጋር አንድ አይነት አቋም አንጸባርቃለች።
@Esat_tv1