▪️|| ብዙ አትጠብቁ ለማለት ፈልጎ ይሆን ?
- ከ ደቂቃዎች በፊት ዴቪድ ኦርነስቴን ስለ አርሰናል ዝዉዉር በቀጥታ ስርጭት ላይ ነበር ። እና በመሀል ቀድሞ እንደተዘገበዉ የ አርሰናል ደጋፊዎችን በዜናዎቹ ልባቸዉን እየሰበረ እንደሆነ ተናግሯል ። ምክንያቱን ሲናገር አርሰናል በቀላሉ አጥቂ አያመጣም ብዙ process አለዉ ሲል ጨምሯል ። ይሄ ግልፅ ይመስለኛል ፤ በቀሪዉ ቀናቶች ከዚህ በፊት ከሰማናቸዉ ጥሩ ስሞች መሀል ዝዉዉር የለም ። ምንአልባት የተለመዱ የዉሰት ነገሮች ከኖሩ ነዉ ። ደግነቱ ብዙ ደጋፊ በ አርሰናል ዝዉዉር ተስፋ ስለቆረጠ ዴቪድ ማንንም ሊሰብር አይችልም ።
- ከሰሞኑን ቀደም ብዬ ተናግሪያለዉ ። ከ አርሰናል ጥሩ ዝዉዉር አትጠብቁ ፤ የሚያሸትተን እና በሰሀን የሚያቀርብልን የተለያየ ነዉ ብዬ አዉርቻለዉ ። እንግዲህ የምንደግፈዉ እንደዚህ አይነት ቦርድ ያለዉን ነዉ ። እንደዚህ የ ተጫዋች ዕጦት ዉስጥ ገብተን በየጨዋታዉ ተቀያሪ አጥተን ሁለት በረኛ ወንበር ላይ እስኪቀመጡ ድረስ ሰዉ ጠፍቶ በዝዉዉር ምንም አልፈጠሩም ። በዛ የሚኖሩ ደጋፊዎች ምንም ያላረጉ እኛ የምንቃጠልበት ምንክንያት የለም ። ብዙ አመታት በተለያዩ ጉዳዮች ስንሰባበር ፣ ስንሰባበር እዚህ ደርሰን ተሸራርፈን ጥቂት ቀርተናል ። ርዕሶች ይቀያየራሉ እንጂ ሁኔታዉ ተመሳሳይ ነዉ ።
* እንደዚህ በታማኝነት ለምንደግፍ ግን እንደዚህ ያሉ የክለብ ባለቤቶች አይገቡንም !
"SHARE" .
@ETHIO_ARSENAL