ካሳሚሮ በዚህ ወር ወደ ሳውዲው ክለብ አልናስር የመዘዋወሩ ጉዳይ የማይቀር ይመስላል ፤ ተጫዋቹ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ስለወደፊቱ ቆይታ እርግጠኛ አይደለም ይህም የቀረበለትን ዳጎስ ያለገንዘብ ሲጨመርበት ወደዛ ለማቅናት እንደተዘጋጀ ተዘግቧል ። [ Ben Jacobs ]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa