ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ትናንትና በተደረገው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ የቻሉ ቡድኖች !

◉ ባየርሙኒክ
◉ ክለብ ብሩጅ እና
◉ ቤኔፊካ ናቸው ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ክለብ ብሩጅ በድምር ውጤት 5-1 እየመራ ይገኛል ፤ አትላንታ ሁለተኛው ተሰናባች የጣሊያን ክለብ ይሆን ? ወይስ ተአምር ይፈጠራል ብላችሁ ታስባላችሁ ?

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ በክለቡ ውስጥ ያለውን መንፈስ እንዳይቀዘቅዝ ለማድረግ ሲል የቡድኑ ተጫዋቾች ከሜዳ ውጪ አብረው እንዲሆኑ እና አብረው ምግብ እንዲበሉ ለማድረግ ማቀዳቸው ተገልጿል ይህም የቡድኑን አንድነት እንደሚያጠናክር ያስባሉ ። [ Chriswheeler DM ]

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


ላሚን ያማል ፦

" ዳኛ መሆን በጣም ከባድ ነው ምንም ያህል ውሳኔ ብትወስን አንዱ መጥቶ ቅሬታ ያቀርብብሃል ፤ ባርሴሎና ፣ ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ በዳኛ አታሳቡ ያላችሁን አቅም አውጥታችሁ ተጫወቱ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


💰 የባለፈዉ ሳምንት የስኖዉ ቦል ውድድር አሸናፊ የለም ! 💰❄️
ባለፈዉ ሳምንት አሸናፊ የለም? ችግር የለም! 🎉 የሜጋ ጨዋታዉ ሽልማት አሁን በሁለት እጥፍ አድጓል ወደ 33,333 ብር! አድጓል🔥💵
ይከታተሉ - አዲስ የስኖዉ ቦል ውድድር በቅርቡ ይለቀቃል! 👀❄️ እርስዎ ይገባዎታል 👏

https://sshortly.net/18ba98c

https://t.me/betwinwinset

ይወራረዱ ! ያሸንፉ !
ይወራረዱ ! ያሸንፉ !


የጣሊያኑ ክለብ ኤስ ሚላን ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ውጪ ሆነዋል

አሳዛኝ ተሰናባች ኤስ ሚላን 💔

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ !

            ⏰ ተጠናቀቀ

       ኤስሚላን 1-1 ፌይኖርድ

AGG 1-2

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


በዚህ ውጤት መሰረህ ኤስ ሚላን ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ውጪ ሆነዋል


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፌይኖርድድድድድድድድ ጁዋን ካራንዛዛዛ አስቆጠረረ


ኤሲሚላን 1-1 ፌይኖርድ


ከደቂቃዎች በፊት በኤስ ሚላን በኩል ቲዮ ኸርናንዴዝ በሁለት ቢጫ ካርድ በቀይ ተሰናብቷል

ለኤስ ሚላን ፈታኝ ደቂቃዎች


የጨዋታ አሰላለፍ

⏰5፡00 || ቤነፊካ ⚔ ሞናኮ

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የጨዋታ አሰላለፍ

⏰5፡00 || አታላንታ ⚔ ክለብ ብሩዥ

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የጨዋታ አሰላለፍ

⏰5፡00 || ባየርን ሙኒክ ⚔ ሴልቲክ

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ !

            ⏰ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ

       ኤስሚላን 1-0 ፌይኖርድ

AGG 1-1

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


40 SECOND 🔥

✅SHARE @Ethio_sport_uefa


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ !

            ⏰ እረፍት

       ኤስሚላን 1-0 ፌይኖርድ

AGG 1-1

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የዘንድሮው የስፔን ላሊጋ በቫር እና ያለቫር ያለው የደረጃ ሰንጠረዥ ይመልከቱ ።

ዘንድሮ ሪያል ማድሪድ በዳኛ በእጅጉ እየተበደለ ነው ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨 ሉካስ ፓኩዌታ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቅዳሜ አርሰናል ከ ዌስትሃም ጋር የሚደረገው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት እንደሚያመልጠው ተዘግቧል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🗣️ ሆሴ ሞሪንሆ፡ "ጀሚ ካራገር በእግር ኳስ ታሪክ ከ1,000 ምርጥ ተከላካዮች መካከል ያልሆነ ሰው እንዴት አስታየት ሊሰጥ ሊያወራ ይችላል።

ፕሪሚየር ሊግን ያላሸነፈ ሰው እንዴት ሊያወራ ይችላል።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


በቅርቡ ከፌይኖርድ የፈረመው ሄሚኔዝ የቀድሞ ክለቡ ላይ ቸነከረውውውውውውውውውው

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.