ኮዲ ጋክፖ🗣
"በሊቨርፑል ውስጥ ያሳለፍኩትን እያንዳንዱን ደቂቃ እወደዋለሁ። ድንቅ የሆኑ ሁለት አመታትን በሊቨርፑል ውስጥ አሳልፍያለሁ።
የእዚህ ክለብ ተጫዋች በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል ፣ ለተጨማሪ ብዙ አመታት እዚህ ክለብ ውስጥ እንደምቆይ ተስፋ አደርጋለሁ"
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143