🔻 I ሩበን ፒተርስ በክለባችን ቤት ተጨዋቾች የበለጠ እንዲጠነክሩ እና ጤናማ እንዲሆኑ በክለቡ አዳዲስ ነገሮችን አስዋዉቋል፦
▪️ለእያንዳንዱ ተጨዋች የቀን ክፍለ ጊዜያቸዉ መስርቷል
▪️ረዘም ያለ የልምምድ ቀኖች
▪️አነስ ያለ ጫና ያልበዛበት ልምምድ
▪️በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ጤንነታቸዉን መመርመር
▪️ዮጋ [አዕምሮአዊ እረፍት ፣ ቅልጥፍነት እና ጡንቻዎችን የሚያረጋጋ ስፖርት] እና ሀይድሮቴራፒ [መገጣጠሚያ ቦታዎችን ማበረታት ፣ የደም ዝዉዉርን የሚያሻሽል እና ከጭንቀት ነፃ የሚያደርግ ስፖርት] አሻሽሏል
▪️ለረጅም ሰዓታት በጂም ዉስጥ መቆየት
▪️የበረዶ ሻወር
@Ethioliverpool143