የአዲስ አበባ ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፍቅሬ ግዛው ለ አዲስ ቲቪ
"አሁን ላይ ከቅድሙ እየተሻሻለ ነው። የመቀነስ እና የመጥፋት አዝማሚያ አለው። በተለይ ከዚህ እንዳይሰፋ እና ወደታች እንዳይወርድ አድርገናል ወደታች ከወረደ በጣም ሰፊ ቦታ ነው ያለው ቆርቆሮ በቆርቆሮ እሱ ጋር እንዳይደርስ ከበን ለመያዝ ሞክረናል።"
@Ethionews433 @Ethionews433