በኢሎን መስክ ላይ እየደረሰ ያለው ተቃውሞ!
ትራምፕ ምርጫውን ማሸነፋቸውን ተከትሎ ሥልጣን ያገኙት ኢሎን መስክ ላይ አሜሪካውያኑ ተቃውሞ ማሰማታቸው የቀጠለ ሲሆን የአሜሪካ ዜጎች ሊይዙት የሚገባውን ሥልጣን እና ውሳኔ ኢሎን መስክ ላይ ወድቋል ሲሉ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል።
የተቃውሞ ድምጾቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲመረጡ ኢሎን መስክ ከ250 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ትራምፕም የአሜሪካን አስተዳደራዊ ቁልፍ ለኢሎን መስክ እና ለባዕለጸጋዎች አሳልፈው ሰጥተዋል ሲሉ ተቃዋሚዎቹ አንስተዋል፡፡
ዴሞክራሲ ምን ማለት እንደሆነ እኛ የአሜሪካ ዜጎች እናውቃለን ኢሎን መስክን ግን ማንም አልመረጣቸውም የሚሉ ወቀሳዎችም እየተሰነዘረባቸው ይገኛል፡፡
በአሜሪካ ታሪክ ተፈጽሞ የማያውቅ ነገር እየተከናወነ ነው ይህን ድርጊት እንቃወማለን ሲሉ በአደባባይ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል፡፡
በ-ፍቅረሚካኤል ዘየደ
@Ethionews433 @Ethionews433