ህዝባዊ ቁጣ በእስራኤል!
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ህዝባዊ ቁጣ ተቀሰቀሰባቸው፡፡
አራት እስራኤላውያን ታጋቾ አስከሬናቸው ከጋዛ መመለሱን ተከትሎ ነው በኔታያንሁ እና መንግስታቸው ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ የተቀሰቀሰው ፡፡
የፍልስጤሙ ሀማስ ሺሪ ቢባስ እና ሁለት ልጆቿን እንዲሁም ኤዴድ ሊፍሽዝ የተባለ ግለሰብ አስከሬን በደቡባዊ ጋዛ ኻን የኑስ ማስረከቡን አሳውቋል፡፡
ሀማስ ተጋቾቹ የሞቱት በእስራኤል የቦምብ ጥቃት ነው ሲል ለቀረበበት ወቀሳ ማስተባበያ እንደሰጠ ተዘግቧል ፡፡
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከጋዛ ለተመለሱት አስከሬኖች በሚደረገው የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ቀጠሮ ይዘው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻው ደቂቃ ሀሳባቸውን ቀይረዋል ሲል ከእስረኤሉ ቻናል 12 ያገኘውን መረጃ ጠቅሶ የዘገበው አናዶሉ ነው፡፡
በ- ቶማይ መኮንን
@Ethionews433 @Ethionews433