የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
👉በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በ #ሰላሌ_ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፤ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከታወቀ በኋላ የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። 1ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ነባር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀናት ከዚህ በፊት በተገለፀው መሰረት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #SalaleUniversity
👉በ2016ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ ማለፊያ ዉጤት ያመጣችሁ እና በ2017ዓ.ም ወደ #ወልድያ_ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች! ምዝገባ መስከረም 27 እና 28 /2017ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ ጥሪ የተላለፈ ቢሆንም፤ ምዝገባዉ በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመ መሆኑን ለማሳዎቅ እንወዳለን! ማሳሰቢያ፡ የሌሎች ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸዉ መሰረት መስከረም 27 እና 28/2017ዓ.ም ነዉ፡፡ #ተራዘሟል #WoldiaUniversity
👉 #ወላይታ_ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።#WolaitaSodoUniversity
👉በ #ደብረ_ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ማስተባበሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 27 እስከ 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የነባር የሁለተኛ ዲግሪ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 4 እስከ 6/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። #DebreBerhanUniversity
@Ethiopian_Digital_Library