በዶናልድ ትራንፕ አስተዳደር ዉሳኔ ምክንያት ወደ ሀገራቸዉ ከሚመለሱ ሰነድ አልባ ዜጎች መካከል 1,713 ኢትዮጵያዊያን ተለይተዋል ተብሏል።
የትራምፕ አስተዳደር ላሁኑ ዙር ለማባረር ካዘጋጃቸው 1.4 ሚሊዮን ዶክመንት የሌላቸው ስደተኞች ውስጥ 1,713 ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል።
የሚያሳዝነው አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን $1000 ለማግኘት እርስ በርሳቸው የአሜሪካ መንግስት ላስቀመጠው የብር ሽልማት ብለው እየተጠቋቀሙ መሆኑ ተሰምቷል።
@Ethiopian_Digital_Library