በጉለሌ ክፍለ ከተማ ውኃ በአቆረ ጉድጓድ ውስጥ ዋና ለመዋኘት የገቡ ሦስት ታዳጊዋች ሕይወት አለፈ
በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውኃ በአቆረ ጉድጓድ ውስጥ ዋና ለመዋኘት የገቡ ሦስት ታዳጊዋች ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
ሁለት የ13 እና አንድ የ16 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ታዳጊዎቹ ትላንት እሑድ ኳስ ሲጫወቱ ቆይተው በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ጊቢ ውስጥ ባለ ውኃ በአቆረ ጉድጓድ ውስጥ ዋና ለመዋኘት ገብተው ሕይወታቸው ማለፉን ነው ኮሚሽኑ የገለጸው።
ጉድጓዱን የቆፈሩ እና በውኃ የሚጠቀሙ አካላት ተገቢውን የአደጋ መከላከል ሥራ የማከናወን ኃላፊነት ያለባቸው በመሆኑ እያጋጠመ ያለውን አደጋ አሰቀድሞ በመከላከል በኩል ግዴታቸውን እንዲወጡ ኮሚሽኑ አሳስቧል።
ወላጆች እና የአካባቢው ማኅበረሰብም ለታዳጊዋች አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርጉም ጥሪ አቅርቧል። #EBC
@Ethiopian_Digital_Library