#Update‼️
#ExitExam_result
የመውጫ ፈተና ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም!!
ትምህርት ሚኒስቴር ውጤቱን ይፋ ሲያደርግ በፍጥነት እናሳውቃችኋለን ተከታተሉ!!
የመውጫ ፈተና (#ExitExam) ውጤት ሲለቀቅ የምታዩበት ሊንክ ከዚህ በታች ያለው ነው።👇👇
https://result.ethernet.edu.et/
ለመጀመሪያ ጊዜ ተፈታኝ የሆናችሁ ቀድመው ውጤቱን ለዩኒቨርሲቲዎች በ #Excel ሊያሳውቁ ስለሚችሉ ከተፈተናችሁበት ዩኒቨርስቲም ተከታተሉ። እኛም እናሳውቃችኋለን።
ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad