ወርቃማ ንግግሮች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና።
አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot
🍂

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡


ከእንቅልፌ የሆነ ነገር ቀሠቀሠኝ :: የመሬት መንቀጥቀጥ መሆኑን አላወቅኩም ነበር።

መሬት ፍጡር ናት ! ትዕግስቷ አላቂ ነው:: ስናበዛው መሰልቸቿ አይቀሬ ነው፡፡ ትክክት ሲላት ..ኧረ ወዲያ .. ብላ አሸቀንጥራ ከላይዋ ላይ ለማራገፍ እየሞከረች ነው። ሚስትህ ብትወሰልትብህ ፣ ጥጋብ ቢጫወተባት ፣ ሁለ ነገሯ ለመኗኗር የማይሆን ሆኖ ብልሽትሽት ብትልብህ ፣ ምን ብትወዳት ፣ የቱንም ያክል ሰፊ ብትሆን እንኳ ከትዳርህ ታርግፋታለህ ! መሬትም ይህንኑ ነው ለማድረግ እየሞከረች ያለችው ::

የሚታየው ፣ የሚሰማው ፣ የሚነገር የሚሰበከው ፣ የሚደነቅ የሚወደሠው ሁሉ ልሽቀትነት ፣ እኩይነት ፣ ብልግና፣ ወራዳነት ፣ ግፍ እና ነውረኝነት ፣ ጋጠወጥነት እና በዳይነት ሲሆን ...

ብልግና ሲወደስ ፣ ግፍ ሲሽሞነምን ፣ አረመኔነት ሲወገን ፣ ነውር ጌጥ ሲሆን ፣ ወራዳነት ሲያስከብር ፣ ጃሂል በሕዝብ ልብ ላይ ሲነግስ ፣ ሽማግሌ ሲረክስ ....

ግድያ ፣ ጭፍጨፋ በሚንበር እና በቤተ መቅደስ ሳይቀር ፅድቅ ሲሆን፣ ዙልም ኢባዳ መስሎ ሲታይ ፣ በአጥንት ቆጠራ የበሰበሰ ህሌና ተሸካሚው ሲበዛ ---

መሬት ይ ስለቻታል። መሬት ትክክት ይላታል። በቃ ደብረናታል 🤔 ወዲያ ከላየ ላይ አራግፍልኝ እያለች ነው!

ደጋግማ ተንገሸገሸች እኮ ! ዝግንን አደረጋትኮ !


በየትኛውም ሁኔታ ሂጃብ ሊከለከል አይገባም"

▣ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ለሀሩን ሚዲያ ከገለጹት

- ሀሩን ሚድያ፣ ታህሳስ 25/2017

የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትግራይ ክልላዊ መንግሥት በአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በሒጃብ ምክንያት እየደረሰባቸው ያለውን የመብት ጥሰት ለምን አላወገዘም ብሎ ሀሩን ሚዲያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለን ጠይቋል።

ዋና ፀሀፊው በምላሻቸው ከኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥያቄ አልቀረበልንም ነበር ያሉ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ግን የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በትግራይ በአክሱም ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን በደል እንድናወግዝ መጠየቃቸውን ገልፀዋል።

በቀጣይ ሰባቱም የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች ውይይት አድርገን የደረስንበትን የምናሳውቅ ይሆናል ሲሉ ለሀሩን ሚድያ ተናግረዋል።

አክለውም የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትግራይ ክልል ቅርንጫፍ የሌለው በመሆኑ ጉዳዩን ለማጣራት እንደተቸገረ ገልፀው የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዛሬ ያወጣውን መግለጫ አልተመለከትኩትም ብለዋል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንደ ግል አመለካከቴ በየትኛውም ሁኔታ ሂጃብ ሊከለከል አይገባም ያሉ ሲሆን ይህን የሚያደርጉ አካላት አስነዋሪ ተግባር መፈጸማቸውን አክለው ገልጸዋል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የሰጡትን ምላሽ ከቆይታ በኋላ ወደናንተ ምናደርስ ይሆናል።

© ሀሩን ሚድያ


🌀  ታላቁ ፕርግራማችን ተጀመረ 🔈
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•


📚 ሀላችሁም ተጋብዛቹኋላ ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream


ይሄን መፅሃፍ ዱባይ ወይም ኢማራት ላይ ያላችሁ የምትፈልጉ እንብበው።

የምትፈልጉ በኮሜንት መስጫው አውሩኝ።


“ይሔን ሰው ስትመረምሩ ተጠንቀቁ! እንዳይፅፍባችሁ" አለ የምርመራውን ቢሮ አንኳኩቶ ከፍቶ የገባው የደህንነት ሰው፡፡ ሥፍራው ማዕካላዊ ነበር፡፡ ኮማንደር ተኽላይ መብራህቱ ቢሮ። ኮማንደር ተኽላይ መብራህቱ ማን እንደነበር ምን አሳወቃችሁ?! እሱ የፀረ ሽብር ዲቪዥን ዋና አዛዣ አልነበረምን? እናም አንኳኩቶ የገባው የደህንነት ሰው በቁሙ በለቀቀው ወሬ የመርማሪዎቹ ትኩረት በአንዴ ወደሱ ተሳበ፡፡ እርሱም ወንበር ስቦ ተደላድሎ ተቀመጠ፡፡

ስለኔ የሚያውቃትን ሁሉ አንድ በአንድ ተረተረላቸው፡፡ ቀለማቸውን ቃል መያዣ ወረቀታቸው ላይ አጋድመው ሰሙት፡፡ ወደኔም ገልመጥ እያሉ በግርምት አስጨረሱት፡፡ በግምት ከግማሽ ሰዓት በላይ ወስዶ ሲያበቃ የመረጃውን ምንጭ ጠየቁት " ከራሱ የግል ማስታወሻ የተገኘ ነው" አላቸው፡፡

“እኛም እንየዋ ታዲያ” አሉት። “ጠይቁና ታዩታላችሁ” ብሎ ሊሄድ ተነሳ። ከመሰናበቱ በፊት ግን ሁለት ባለ መቶ ብር ኖት አወጣና ሰጠኝ፡፡ “ከኪስህ ቦርሳ የተገኘ ነው"

ይሔ ሰው በ 2005 የኔን መያዝ ተከትሎ የተካሔደውን የቤት ብርበራ የመራ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መኮንን ነው፡፡ በዕለቱ የግል ማስታወሻዬን አንድ ጥራዝ ሼልፍ ላይ አግኝቷል፡፡ ከሚፈልግበት ጉዳይ ጋር የሚያገናኘው ነገር ያለ አይመስለኝም፡፡ ቢሆንም “ታይቶ ለቤተሰብ ይመለሳል” ብሎ ወስዶታል ። ቤተሰቦቼ ግን ተመላልሰው ማግኘት አልቻሉም፡፡ አንዴ “አስቀማጩ የለም” ይባላሉ፡፡ ሌላ ጊዜ “ነገ ኑና ጠይቁ” ይባላሉ። ሌላ ጊዜ ሌላ ቀን ይቀጠራሉ። በመጨረሻ እንደማይመለስ ተነገራቸውና መመላለሳቸውን አቆሙት። መርማሪዎቼም በተደጋጋሚ ጠይቀው እንዳልተፈቀደ ነገሩኝ፡፡

በሰኔ ወር 2010 ከእስር ቤት ተፈታሁ። የግል ማስታወሻዬን አንድ ኮፒ ሰው ጋር አገኘሁት። ይሄ ለንባብ እየቀረበ ያለዉ እሱ ነው። አንብቡት። የአላህን ስራ ታዩበታላችሁ፡፡


ሀዘንም ስለርሱ ያዝናል። ዓይንም ቋጠሮውን ፈቶ ያነባል። ደግመህ ደጋግመህ ብታለቅስም የእዝነት ነውና ይገባዋል። ስለኢስላም ዕንቅልፉን ሰውቷል። ስለ ከፍታ ዘመናችን እያለመ ሌቱን በቂያመለይል ያነጋል። እገሊት ተርባ ይሆን እስኪ ይህን ብር ስጧት ይላል። በአላህ መንገድ የተሰው ሰዎችን ቤተሰቦች አይዘነጋም። በባስ እየተጓዘ ስለነርሱ ምቾት ይጨነቃል።

ሰውነቱ ከሲታ፣ እዚህ ግባ የማይባል ስጋ ያልተላበሰ ቀጭን ረጅም። በቀን ትንሽ እንጂ የማይመገብ እንዲሁ ደገፍ ብሎ በጀርባው የሚጋደም። የሶማሊያ መንደሮች ጠንቅቀው ያውቁታል። ዛፎቹ በሚገባ ያስታውሱታል። እርሱ ግን መታወቅን አይፈልግም በኢኽላስ መስራትን ተክኖበታል።

ዕለቱ ሐሙስ እርሱም ፆመኛ ነበር። ከመስጂድ ወደ ታሰረበት ክፍል አመመኝ ብሎ አቀና። ፆመኛ ሆኖ አላህን ተገናኘ። መልካም ስራውን ተቀብሎ ኩልል ካለው የጀነተል ፊርደውስ ጅረት ያስጎንጨው ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

➖➖➖➖➖➖
   Mahi Mahisho
➖➖➖➖➖➖


🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱


በ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን።

ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ
⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ
⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን
⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ
⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር)

🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች
✅አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ
✅አቡ ሂበቲላህ ሁሴን
✅አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር

✅በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ✅

❄️የፊታችን ጁማዓ✈️

ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ

  ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ
መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤
    👇👇👇

t.me/merkez_abu_fewzan
t.me/merkez_abu_fewzan


≈ በአላህ ስም…

"የአላህን መስጂድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል"

≈ ከላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው እኛ የጋምቤላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ በዋናው ግቢ (main campus) የሚገኘውን የመስጂዱን የቆርቆሮ አጥር በቡለኬት ለማጠር በእንቅስቃሴ ላይ ነን፡፡ይህን እንድናደርግ ካስገደደን ምክንያቶች ውስጥ የመስጅዱን ምንጣፍ እና የቆርቆሮ አጥሩን በየግዜው እየተዘረፍን ስለተቸገን መተካት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደረሰናል።ስለሆነም አጥሩን በዘላቂ ግንባታ ለመገንባት አቅደናል።አሁን ላይ ባለን በተማሪ በጀት መገንባት ስለማንችል 50 በ50 ወይም 2500 ካሬ ሜትር ስፋት ባለው መሬት ላይ ለግንባታ የሚስፈልገን ወጪ ከአንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሺ (1,500,000) ብር በላይ ስለሚያስፈልገን በያላችሁበት ሁናችሁ እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን፡፡

CBE:1000660517859

ወይም

CBO:1014100258727

Abdurezak Abdulkarim

And/or

Mohammed Umer

~ ለበለጠ መረጃ 0948184582 ወይም 0964588545 በዚህ ያግኙን።

የጋምቤላ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ጀምዓ

≈ ሼር በማድርግ እንዲተባበሩን በአክብሮት እንጠይቀዎታለን።


╰ የተስፋ ገመድ….
。━━━━━━━━━━━━━━
▱ግማሽ ተምር ከጀሀነም እሣት የሚጠብቀን ከሆነ፣
▱ምጽዋት የጌታችንን ቁጣ የምታበርድልን ከሆነ፣
▱ዉዱእ ባደረግን ቁጥር ወንጀላችንን የሚረግፍልን ከሆነ፣
▱አላህን ስናወሳ አላህ የሚያወሳን ከሆነ፣
▱ወንድሞችን ስንዘይር መላእክት ዱዓእ የሚያደርጉልን ከሆነ፣
▱ሲዋክ አላህ (ሱ.ወ.) ዘንድ የሚያስወድደን ከሆነ፣
▱አንድ መልካም ሥራ በአሥር የሚባዛልን ከሆነ፣
▱መልካም ንግግር ምጽዋት ከሆነ
▱አላህን በጠረጠርነው ቦታ ላይ የምናገኘው ከሆነ፣


⎓…
⎓ታዲያ ለምን እንዘናጋለን …
⎓ከጀነት በብዙ ርቀት ላይ ነው ለነው ብለን ለምን እንሰጋለን! ወደ ጀነት ለመራመድስ ለምን እንፈራለን …. ⎓በሉ በተስፋ እንጓዝ 🌱….
⫸╯


ለሚስኪኖች ሰደቃ ስንሰጥ ከኪሳችን ውስጥ ትንሹን የገንዘብ መጠን ፈልገን እንሰጣለን … ከዛም አሏህን ፊርደውሰል አእላን እንጠይቃለን…

የስጦታችን ማነስ ከዛም የጥያቂያችን ትልቅነት… ይገርማል…

ሸኽ አሊ ጠንጣዊ


*የመጀመርያ ደረጃ ትምህርቴን ለመጭው ሂወቴ ስል ተማርኩኝ…
*ከዛም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትህን ለመጭው ሂወትህ ተማር አሉኝ…
*ቀጠሉና ሶስተኛ ደረጃ ትምህርትህን እንደዚሁ ለመጭው ጊዜህ ተማር ተባልኩ…
*ከዛም ለመጭው ሂወትህ ስራ ያዝ አሉኝ…
*ቀጠሉና ለመጭው ህይወትህ ስትል ትዳር ብትይዝ ጥሩ ነው አሉኝ…
*ከዛም ለመጭው ሂወትህ ልጆች ብትወልድ መልካም ነው አሉኝ…
*የሄው አኔ ዛሬ ይህን ፅሁፍ ስፅፍ የ 77 አመት ሰው ሆኜ አሁንም መጭው ሂወቴን ከመጠበቅ አልደከምኩም… *መጭው ሂወት ማለት ልክ እንደ አንድ በሬ ራስ ላይ ወደፊት ተደርጋ እንደታሰረች የሳር ዘለላ ማለት ነው እሷ ላይ ለመድረስ ይሮጣል ይደክማል ግን መቼም አይደርስባትም… ምክንያቱም መጭው ሂወቴ ብለህ ያሰብከውን ስትደርስበት ካለፎት የሂወት ጊዜዎችህ ጋር ይቀላቀላል ከዛም ደግሞ ሌላ የመጭው የሂወት ክፍለ ጊዜህን ለመቀበል ተጎዛለህ…

አውነታኛውና ትክክለኛው መጭው ሂወትህ ማለት…
አሏህን ስታስደስት ከእሳቱ ተጠብቀህ ጀነት መግባት ስትችል ብቻ ነው …

ሸኽ አሊ ጠንጣዊ ረሂመሁሏህ


ሩሲያ ውስጥ ያለ ህክምና ነው ። ይህ ህክምና መድሀኒት ሚሰጠው የወሲብ የመጠጥ የሀሺሽ የሌሎችም እፆች ሱሰኛ የሆኑትን ነው ። ህክምናውም ሚሰጠው ጀርባን በደንብ በመግረፍ አእምሮን ካለበት ስጋዊ ሱስ ነፃ እንዲወጣ ማድረግ ነው ።

ወደቁምነገሩ ስንገባ ..
ውዱ ዲናችን የዝሙተኛ ግርፊያ 100 የመጠጥ ጠጪን ደሞ 80 ጂራፍ ያደረገበት ሚስጥር ለቅጣት ብቻ ሳይሆን .. ውስጡ ያለው ከባእድ ሰው ጋ መዋሰብን ከአእምሮው ለማስወጣት የእፅ ሱስንም ፍቆ የማውጣት አቅም ስላለው ነው !

እንደሚታወቀው ከሺርክ ቀጥሎ ትልቁ ወንጀል አንድ ሰው በማይፈቀድለት ማህፀን ውስጥ የሚያሳርፈው ፍትወት ነው ።
ከ7 አጥፊ ወንጀሎች ውስጥ ኸምር መሆኑም እንዲሁ ግልፅ ነው ። ለነዚ ከባባድ ሱሶች እና መጫረሻ የሚያበላሹ አደጋ ነገሮች መፍትሄው እና ቅጣቱን ሸሪአ ማበጀቱ ድንቅ ነው ።
الحمد لله على نعمة الإسلام

Jabir Mustefa


በዓለማችን ታዋቂውና የተሻለ የሚባለው የእንግሊዝኛ ቁርኣን ትርጉም Sahih International ሲሆን የተዘጋጀውም በ3 ሰለምቴ አሜሪካውያን ሴቶች ነው።

♦️የመጀመሪያዋ ❝ኤምሊይ አሳሚ❞ ወይም አሚናህ ዑሙ-ሙሐመድ ትባላለች። የተወለደችው ካሊፎርንያ ሲሆን ቤተሰቦቿ እምነት የለሾች ናቸው። ኢስላም ሴቶችን እንደሚጨቁን ስትሰማ ለማጣራት ቁርኣንን ማንበብ ጀመረች። ከዚያ በወቅቱ በአሜሪካ በቂ የኢስላም መጽሐፍ ስላልነበሩ ወደ ሶርያ በመሄድ ከደማስቆ ዩኒቨርስቲ ዐረቢኛን አጥንታ ክሱ ቅጥፈት መሆኑን ስታረጋግጥ ኢስላምን ተቀበለች። ከዚያም በ1981 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።

♦️ ሁለተኛዋ ❝ሜሪ ኬኔዲ❞ የተወለደችው በኦርላንዶ ሲሆን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ምሩቅ ናት። ቤተሰቦቿ ክርስቲያኖች ናቸው። በኋላም ወንድሟ ኢስላምን ሲቀበል በእሱ ምክንያት በ1985 ኢስላምን ተቀበለች። ከዚያም በ1987 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።

♦️ ሶስተኛዋ ❝አመቱላህ ባንትሌይ❞ ስትሆን የካቶሊክ እምነት ተከታይ የነበረችና ከሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስ ማኔጅመንት ምሩቅ ናት። የሰለመችው በ1986 በዓለምአቀፍ የሙስሊም ተማሪዎች ማህበር አማካኝነት በ20 ዓመቷ ነው። ከዚያም በ1987 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።

👉 በ1990 አካባቢ በሳዑዲ ሳሉ በአጋጣሚ ተገናኝተው ተዋወቁ። በዚያው ሰሞን ሙስጠፋ የተባለ ሰው ቁርኣንን በቀላል እንግሊዝኛ ለመተርጎም ጀምሮት እንደሞተ ሲሰሙ ስራውን ለመጨረስ ተነሱ። በዚህም ከዚያ በፊት ፍፁም አስበውት የማያውቁትን የቁርኣን ትርጉም በ1994 ጀምረው በሶስት ዓመቱ በ1997 አጠናቀቁት።

በኋላም መጽሐፉ በዓለም ላይ ቀላሉና የተሻለው የእንግሊዝኛ ትርጉም ለመሆን የበቃ ሲሆን ሶስቱም በህይወት በመኖራቸው የስራቸውን ፍሬ ለማየት ታድለዋል። ዑሙ-ሙሐመድ ኤምሊይም ከዚያ በኋላ ከ80 በላይ ኢስላማዊ መጽሐፍት አዘጋጅታለች። እነዚህ እህቶችም ኢስላም በቁርኣን ጭምር የሴቶችን እውቀት የሚተማመን መሆኑን ማሳያ መሆን ችለዋል።


ስለ ቴሌግራም 🫣😮😕😕😄😓
ጥቅም በሰፊው ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/5

🔤🔤🔤 business (online )
        ስራ  ለምትሰሩ የቴሌግራም
😮😕😕😄😓 ጥቅም  ለማወቅ

t.me/abdu_tech_1/7

ቴሌግራም አካወንታችሁ
😮😕😕😄😓
ለማስደረግ ለምትፈልጉ


t.me/abdu_tech_1/13
t.me/abdu_tech_1/13


ትናንት አንድ ወንድም ጋር ተጨዋወትን። ፋርማሲ አለው። የኡማው ነገር እጅግ እጅግ አስጨንቆታል። እንደሱ አባባል "ዚና ከሚገባው ላይ ቀውማችን ጋር ተስፋፍቷል፣ በርካታ የኛ ቀውም ቪያግራ፣ ድህረ ዚና እርግዝና መከላከያ (post 💊)፣ ኮንዶምም ይጠይቁኛል ምን ይሻላል። ኮንዶም እኔ ሱቅ አልሸጥም" አለኝ። ከዚህ አልፎ የነገረኝ ነገር በሙሉ ይዘገንናል።

እኔም ይሄን መከርኩ👉 ኮንዶም ሽጥላቸው፣ ቢያንስ ለተውበትም መኖር ይፈልጋልና ቢኖሩ ይሻላል።

ከተቻለ እንደውም ኮንዶም የምትሸጡ ሰዎች ስለዚና ክፋት ፓንፕሌት አዘጋጅታችሁ አብራችሁ ስጧቸው።

ቪያግራ ከ30 አመት በታች ለሆነ ሰው አትሽጡ ። ፊቱን አይታችሁ ያላገባ ሰው ከሆነ ዚናን አታጣፍጡለት። እዛው ከነ ፓራሊሲሱ ይንደፋደፍ።

ከዚና በኋላ የሚሰጠውን ፒልስን በተመለከተ አሊም ጠይቅበት። እንደኔ ቢሸጥላቸውና ቢጠቀሙበት ይሻላል...ተረግዞ እናስወርዳለን ብለው እንዳይሞቱ.. ያው ከነኺላፉ ሩህ አልተፈጠረበትም ብየ የደሩሪ ወሬ አወራሁ። ፈትዋ አልሰጠሁም። አሊም ጠይቁበት...መገን ፈተና።

ዚና ቀርቶ ኢህቲላጥ ነውር የሆነበት የምስራቅ ኢትዩጵያ ላይ እጅግ በአስደንጋጭ ሁኔታ ዚና ተስፋፍቷል። ዛሬ ላይ ልጆቻችን በዳንስ ቤት ተቀላቅለው ሲደንሱ መታየት በቲክቶክ መልቀቅ ምንም የማይመስልበት የቅድመ አረብያ ቀውም መስለናል።

ሁላችንም በሽተኛ ነን። መዳኒት ሰጭም የለም። አብረን ለመዳን መወሰን እናም መዳኒቱንም ለማግኘት ህመማችንን አውቀን መታገል አለብን።

በዚህ ጉዳይ በየከተማው ጠንካራ የሴቶች ለሴቶች ማህበራት መቋቋም አለባቸው። ሀሳብን ልምድን ቢጋሩ እጅግ ይጠቅማል። የወጣቶች ማእከላት በየመስጅዱ ያስፈልጋሉ። እህቶች ተጠንቀቁ 👉 ሁሉም ዛኒ ወንድ በላውን ሁሉ እናንተን አሸክሞ ዘወር ይላል ..ሊያገባ ሲወስን ቢክራ ይፈልጋል። ዛኒ ወራዳ ሰው ነው። እህቶች ራሳችሁን አድኑ ተመካከሩ።

አድበስብሰነው እንደ ምርጥ ባሪያ አክት እያደረግን ከዚ በላ መውጣት አንችልም። በየደረጃው መነጋገር አለብን። ምን ይሻለናል?


☞ Kha Abate


የሰው ልጅ እንደ እፅዋት ቅጠል ይረግፋል አልፎ ተርፎም እድገታቸው ሆነ መባቻቸው አረጓዴ ቢጫ ሆነው በመጨረሻም ከመሬት ይዘረራሉ።

ህይወትም ሆነ የዚህ ዓለም ስርአት ይሄው ነው። ግን የሰው ልጅ ከፍጥረት ሁሉ ልቆ እንደተፈጠረም ሁሉ የህወትን ዓላማ ኖረ ሞተ በሚለው አይቆጭም። የሰው ልጅ የተፈጠረው አላህ በመገዛት እና ከሱ ውጭ ባለው መካድ ነው።

~ Ibnu Mohammed


ይህ የተኖረ እውነተኛ ህይወት ነው።
ባለ ታሪኩ ደሴ ዙሪያ የኩታበር ልጅ ነው።
ስሙ አቡ ሂላል በፌስቡክ መጠሪያው ነው።

ጀዛኩም አላህ ከይረን።


☔️ወደ ቀሶሳችን☔️

✍️አንዳንዴ ድክም ምርር ሲልህ ይህ ለምን ሆነ የሚል ወስዋስ ዐቅልህ ላይ ሽው ይልብሓል ነገር ግን ወደ ቁርኣንና ሐዲስ ፊትህን ባዞርክ ጊዜ መሰረታዊና ጦመእኒና የሚፈጥር መልስ ታገኛለህ።
፨ለምን ታሰርኩ ስትል ዱኒያ ለሙእሚን እስርቤት እንጅ ሌላ መች ሆና ታውቃለች የሚል መልስ ታገኛለህ።

✍️እስርቤት መጥፎ ነው።በእረኞች የምትጠበቅ ሰው ትሆናለህ። የእስር ቤቱ ግቢ የኳስ መጨዋቻ ሜዳዋ ላይ ሰውነትህን በወክ እያፍታታህ ባለህበት ቅፅበት ነው እኮ ልክ ሊመሽ አካባቢ ፀሓይ ልትገባ በተቃረበች ጊዜ ግው ግው የሚል የበር ድምፅ ትሰማለህ።ቆጠራ ቆጠራ የሚል ድምፅ በሚኒሚዲያው ይነገራል።ሁሉም በየማጎሪያው በር ጥንድ እየሆነ ይሰለፋል።የማረሚያ ቤቱ እረኞች እየቆጠሩ ያስገቡንና በሩን ክርችም አድርገው ቆልፈውት ይወጣሉ።
✍️ተመልከት በሩን መክፈት አትችልም።በሩን መክፈት እንደማትችል ስታውቅ የስነልቦና ሕመም ያምሓል።
✍️በሩ ተቆልፏል ለይል ብትታመም በር እየወገርክ ድረሱልን ብሎ እረኞቹን ከመጣራት በስተቀር ሌላ አማራጭ የለህም።
✍️እኔ የነበርኩበት ዞን 3 ማለት እኔ በብልፅግና ጊዜ ስታሰር ከእኔ ቀድመው በወያኔ ጊዜ የታሰሩ የድምፃችን ይሰማ ታሳሪ ሙስሊሞች በብዛት የነበሩበት ዞን እንደሆነ በተደጋጋሚ የሚታሰሩ ዱርየዎች ነግርውኛል።
✍️ቂሊንጦ ዞን 3ከታሰሩ የድምፃችን ይሰማ ታሳሪዎች መካከል የደሴው ጀግና ሙባረክ ይመር رحمه الله ይገኝበታል።
✍️ሙባረክ رحمه الله ለይል ነበር የታመመው አሉ።መክፈት የማትችለው በር ተከርችሞ ወንድምህ ደግሞ በሕመም እያጣጣረ መመልከት ግን እስኪ ከሕሊናችሁ ጋ አስተውሉት✍️ሙባረክ ሆዱን ነበር በጣም የታመመው።እስረኛው የጉረናውን በር በሓይል እየወገሩ ድረሱልን ቢሉም ጥጋበኛው የወያኔ የቂሊንጦ እረኛ ግን ሰምቶ እንዳልሰማ ሆነ።በዚህ መካከል ሙባረክ ሕመሙ በጣም እየጠናበትና እያዳከመው ነበር ወንድሞቹም በሩን በሓይል እየመቱ ቢጮሁም ፖሊሶቹ የደረሱት በጣም ዘግይተው መጡና ምንድን ነው ሲሉ ወንድሞቹ ሰው ታሞብን ነው በማለት ነግረዋቸው በሩ ተከፍቶ ፖሊሶቹ ገብተው ሙባረክን ወደ ሕክምና ለማድረስ ማነው የሚደግፈው አሉ።
✍️ታውቃለህ እስርቤት ቤተሰቦችህ የሉም ፣የቅርብ ጓደኞችህ የሉም።ስትታመም የሚያስታምምህ ስታለቅስ እንባህን የሚጠርግልህ የለም።እዛው እስርቤት ያሉ ሰዎች ናቸው ይህንን ሁሉ የሚያደርጉልህ።
✍️ሙባረክ ግን አብረውት ጎደኞቹ አሉና ተሸክመው ሕክምና ቢያደርሱትም አላህ የፈለገውና የመረጠው ሆኖ ወደ አኼራ ሄደ።رحمه الله وغفر له

✍️አስተውል እስኪ አብሮህ የታሰረ ሙስሊም ወንድምህ እዛው እስርቤት ውስጥ ስታጣው😥
✍️ሙባረክ ጀናዛው ደሴ በገባ ጊዜ እጅግ መሪሪ ሐዘንና ቁጭት ነበር የፈጠረብን። የሙባረክን ጀናዛ አጂበን ወደ ቀብር ቦታ ሄደን አሳረፍነው። አላህ በጀነት ያሳርፈውና።
✍️ሙባረክን ቀብረን ስንመለስ ከቦንቧ ውሓ ደሴ አራዳ የደረሰ የወንድሞቹ የቁጣ ማዕበል ተጥለቅልቆ ነበር።በመጨረሻም በርካታ መከላከያ ጦር ጢጣ መሽጓል ተበተኑ ሁሉም ወደመጣበት ይመለስ የሚል ትዕዛዝ ጥቅምናጉዳቱን ከሚለዩ ሽማግሌዎች በተሰጠን ጊዜ በቁጭት ሁሉም ወደቤቱ በሰላም ተመለሰ።

✍️ያኔ የወያኔ ተቀናቃኝ ኢሳት በየት ቪድዮውን እንደቀረፀው ባላውቅም እረ አንተ ኢሳት ላይ አየንህ ተደበቅ የሚል ስልክ ከየቦታው እየተደወለ አዛ አድርጎኝ ቤተዘመድንም አስጨንቆ ነበር። አላህ የእኔን መታሰር በወያኔ ሳይሆን በብልፅግና ዘመን ነበር የወሰነውና በጊዜው ምንም አልሆንኩም።

✍️ሙባረክ ባለቤቱንና 2 ልጆቹን ለዚህ ኡማ አማና ሰጥቶ ነው ወደ አኼራ የሄደው። 😥እኛ ግን


☔️ወደ ቀሶሳችን☔️

✍️የፌደራል አቃቤ ሕግ ምስክሮች ጋ ፍጥጫ
፨ባለፈው እንደነገርኳችሁ ጉዳዩ
لا يُرفَع البلاءُ إلا بتوبة
ነውና ነገሩ ይህ ቀጠሮ ቀኑ በቀረበ ጊዜ ራሴን በጣም ሰብሰብ አድርጌ ተገለልኩኝ። የማስታውሳቸውን ትልቅም ትንሽም ሓጢያቶቸን እያስተዋልኩ አላህን ምህረት መጠየቄን ተያያዝኩት።የማስታውሰውንም የማላስታውሰውንም ግልፁንም ድብቁንም ወንጀሌን ማረኝ ማለትን አዘወተርኩ።👉በእኔ ላይ ሊያደርጉ ያሰቡትን ሲህራቸውን ሁሉ በራሳቸው ላይ አድርግባቸው ማለትን የሙጥኝ አልኩ።
✍️ምክኒያቱም አላህ እንደዚህ አይነት ሙሲባዎችን ለባሪያው የሚያመጣቸው አደብ ለማስያዝም ጭምር ሲሆን ገለል አድርጎም ለእርሱ በኢኽላስ ዒባዳ ያደርግ ዘንድም ነው።
إنما جُعِلَت العلل
ليؤدب الله بها العباد
ይላሉ አንጋፋው ፉደይል ቢን ዒያድ رحمه الله
✍️የአቃቤ ሕግ ምስክር ቀረበና እኔ እከሌ የእከሌ ልጅ በሐቅ ልመሰክር በአላህ 🙄ስም እመሰክራለሁ በማለት ቁርኣን ላይ እጁን አደረገ።አላህ አላህ ኢስላማዊ መንግስት ሊመሰርት ተብዬ በታሰርኩት እኔ ላይ ኢስላምን በመረጠልን አላህ ስም ምሎ ሊመሰክርብኝ 😥
✍️ችሎቱ ስርዓቱን ጠብቆ ተሰይሟል።የእኔ ጠበቃ ግን አልመጣምና ዳኞቹ መስቀለኛ ጥያቄ መጠየቅ ትችላለህን አሉኝ እኔም አወ እችላለሁ ብዬ ራሴን አዘጋጀሁ።
✍️ይህ ምስክር ቤቴ ሲፈተሽ የነበረ ፌደራል ፖሊስ ነው።
✍️አቃቤ ሕጉ ምስክሩን ማናገር ጀመረ ምስክሩም አወ ቤቱን ስንፈትሽ የሽብር ዶክሜንት የያዙ ፍላሾችንና ሌሎች ነገሮችን አግኝተናል በማለት ቃሉን ሰጠ።ክላሽ ቢያገኙ ምን ሊሆኑ ነበር በፍላሽ ይህ ሁሉ😂😂
✍️ተራው ለእኔ ደረሰና የምጠይቀው ካለህ ብሎ ችሎቱ ፈቃድ ሰጠኝ።እኔም የአቃቤ ሕግ ምስክር ፉላን
፨እነዚህ ቤቱ አገኘናቸው ያልካቸው እቃወች እኔ ቤት ለመገኘታቸው በዐይንህ አይተሓልን?ከምንስ ላይ ነው እቃዎቹን ያነሳችሁት?አንተስ ቤት ውስጥ ፍተሻው ላይ ነበርክን?በማለት ስጠይቀው
ቆጣ ብሎ😂
✍️እኔ ቤት ውስጥ አልገባሁም አለ😂ትልቅ ማኖ
ዳኛው ቀበል ብሎ ታዳ ቤት ውስጥ ካልገባህ እንዴት አይቻለሁ በማለት ትመሰክራለህ ሲለው
ንደቱ እየጨመረ ነው 😂እኔ በር ላይ ጥበቃ ላይ ነበርኩ ፍተሻ የገቡ ሌሎቹ የፀጥታ አባላት በእጃቸው ይዘው ሲወጡ ነው ያየሁት ሲል
✍️ዳኛው ቆይ ቆይ ከምን ላይ ሲነሱ ሳታይ እጁ ላይ ሳታይ ሌሎች ወታደሮች ይዘው ሲወጡ ስላየህ ብቻ
ምናልባት እነዛ ወታደሮች ይህንን ልጅ ለማሳሰር ራሳቸው ያዘጋጁት ዶክሜንት ቢሆንስ 😂ሲል ዳኛው
✍️አቶ ምስክር ነቀሉ ጨርሰው እንዴት እንደዚህ ሊሆን ይችላል ብሎ ከችሎቱ ጋ ሲፋጠጥ ችሎቱ ስነስርዓት ይኑርህ ሊሆን ይችላል በሚል ነገር አይቻለሁ ተብሎ ቃል አይሰጥም አሉት።
انقلب السحر على الساحر
ሆነ መሰል ነገሩ።
✍️በዚህ መልኩ ችሎቱ 2ኛ እና 3ኛ ምስክርን ለመስማት ሌላ ቀጠሮ በመስጠት ችሎቱ ተጠናቀቀ።.......

✍️ይህ ቀሶስ ይህን የሚፅፍላችሁ የእኔው የአቡ ሒላል ነው።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.